የአርኖልድ የሪያል ማድሪድ ሁኔታ ? እንግሊዛዊው ተጨዋች አሌክሳንደር አርኖልድ እስካሁን በሪያል ማድሪድ ራሱን አላቋቋመም። አርኖልድ ባለፈው የውድድር አመት የጡንቻ ጉዳት ለ 100 ቀናት ከሜዳ እንዲርቅ አስገድዶት ነበር። ሪያል ማድሪድ ዴንዜል ዱምፍሪን ማስፈረሙ በቀኝ መስመር ቦታ ያለውን ፉክክር ከፍ አድርጎታል። በዚህ አመት ዱምፍሪስ በሰባት ጨዋታዎች ቋሚ ሆኖ ሲጀምር አርኖልድ በቋሚነት የተሰለፈው በአራት ጨ…
TIKVAH-SPORT
频道ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 198.0
- 平均评论
- 13.1
- 平均转发
- 4.4
- 广告帖子(30 天)
- 1
- 广告占比
- 0.3%
- 被提及(30 天)
- 4
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
(无文本内容)
#LionelMessi አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ የስፔን አስቱሪያስ ልዕልት የስፖርት ሽልማቱን ዛሬ ምሽት ተቀብሏል። ሊዮኔል ሜሲ የ አስቱሪያስ ልዕልት የስፖርት ሽልማት ያሸነፈ የመጀመሪያው እግርኳስ ተጨዋች ሆኗል። ሊዮኔል ሜሲ ያለው ጥሩ የስፖርት ህይወት እንዲሁም ማህበራዊ እና ሰብዓዊ ተፅዕኖ ለሽልማቱ አብቅቶታል። ባርሴሎና ከሽልማቱ በኋላ ለሊዮኔል ሜሲ የእንኳን ደስ ያለህ መልዕክቱን አስተላልፏል። @t…
(无文本内容)
(无文本内容)
“ ቨርትዝ እኛ ጋር ቢሆን የተሻለ ይሆን ነበር “ የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ፕሬዝዳንት ኡሊ ሁነስ ቨርትዝን ባለማስፈረማችን አንደሰትም ሲሉ ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቱ በሰጡት ቃል “ ቨርትዝ የሚያሳየውን አቋም አይተን እንኳን ቀረብን ብለን አልተደሰትንም “ብለዋል። “ ምክንያቱም እሱ እኛ ጋር ቢሆን በሊቨርፑል እያደረገ ከሚገኘው የተሻለ ነገር ያደርግ ነበር “ ሲሉ ተናግረዋል። አክለውም “ የእሱን ጨዋታዎች አያ…
#Update የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ ሆስፒታል ክትትል ላይ መሆናቸውን ይፋ አድርጓል። አሰልጣኙ ሆስፒታል የህክምና ምርመራ እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ያሳወቀው ክለቡ በክትትል ላይ ይቆያሉ ብሏል። ክለቡ አያይዞም እስከሚቀጥለው ማስታወቂያ የቡድኑን ልምምድ እና ጨዋታዎች የአሰልጣኝ ቡድኑ እንደሚመራ አሳውቋል። ባየር ሙኒክ በመግለጫው የአሰልጣኙ ጤና በአሁኑ ሰዓት ቅድሚያ የሚሰጠው ጉ…
ቪንሴንት ኮምፓኒ ሆስፒታል ገብተዋል ! የባየር ሙኒኩ አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ ከዛሬው የቡድኑ ልምምድ በኋላ ራሳቸውን ስተው እንደነበር ተገልጿል። አሰልጣኙ በሄሊኮፕተር በአስቸኳይ ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ በአሁኑ ሰዓት በሆስፒታል የህክምና እርዳታ እያገኙ መሆኑ ተነግሯል። አሰልጣኙ አሁን ላይ ያሉበት ጤና ሁኔታ ከባድ ሁኔታ እንዳልሆነ ዘገባዎች…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。