የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ

频道
@aastugibigubae · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

Contact= +251901629875 ✍️የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተከርስቲያን ያከበረቻቸው ቅዱሳን ታሪክ ✍️ የቤተክርስትያኗን ትክክለኛ አስተምህሮዋን የያዙ መጽሐፍት ✍️ አጭርና ተከታታይ ትምህርቶች ✍️ ለመናፍቃን ጥያቄዎች መልስ ✍️ ወቅታዊ መረጃዎች ✍️ ስብከቶችን የሚያቀርብበት ገፅ ነው፡፡ በመርሐግብሩ ላይ አስተያየት ፥ ሐሳብ ፥ ጥያቄ ካለዎት ይጻፉልን @gibigubae_hasab_bot

广告 A
最近同步 5 天前
收录于 2026-10-11
订阅数 7,847 7 日 +67 · 30 日 —
30 天平均曝光 2,046 近 24h 1,545
互动率(ERR) 19.7% 7 天发帖 15
广告投放评级 A Ads Index 79

订阅数趋势

10-12 04:56 → 10-24 08:54 · 区间变化 +67

最低 7,780 最高 7,847 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
18.3
平均评论
0
平均转发
11.6
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
3

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

🌟 ልዩ መንፈሳዊና ታሪካዊ የጉዞ 🌟 🕊 "ታሪክን ማወቅ ያስደስታል፤ ከቦታው ሆኖ መጎብኘት ደግሞ የበለጠ ያደርገዋል!" 🕊 ውድ የ1ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቻችን፤ ከአካዳሚክ ትምህርቱ ጎን ለጎን መንፈሳዊ ሕይወቶን የሚያጠነክሩበትና ከነባር ተማሪዎች ልምድ የምትቀስሙበት ወደ እንጦጦ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስትያን እና ርዕስ አድባራት ወገዳማት እንጦጦ መንበር ፀሐይ ቅድስት ማርያም ገዳም ልዩ ጉዞ አ…

2026-10-23 18:25 👁 744 👍 18 💬 0 ↗ 14

እነሆ በረከት ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እነሆ ጥናት በነጻ በዚህ ሴሚስተር ጥሩ ውጤት ማምጣት ትፈልጋላችሁ? የምትፈልጉትንስ ዲፓርትመንት መግባት ትፈልጋላችሁ? እንግዲያውስ በአካዳሚክ ትምህርታችሁ የተቻለንን ልናግዛችሁ እኛ Senior እኅት ወንድሞቻችሁ ኑ አብረን እናጥና እንላለን🤗 ለመጀመርያ ዓመት ተማሪዎች የተመረጡ ትምህርቶችን በተመረጡ አስጠኚዎች ማስጠናት መጀመራችንንም ስንነግራችሁ በታ…

2026-10-23 12:58 👁 1,095 👍 27 💬 0 ↗ 9

🌟🌟🌟🌟ደረሰ ደረሰ ደረሰ🌟🌟🌟🌟 እስከ መጨረሻው ያንብቡት ✈️✈️✈️በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ልዩ የአንደኛ ዓመት የተማሪዎች መንፈሳዊና ታሪካዊ የጉዞ መርሐ-ግብር ወደ እንጦጦ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስትያንና ርዕስ አድባራት ወገዳት እንጦጦ መንበር ፀሐይ ቅድስት ማርያም ገዳም ✈️✈️✈️ 🕊 "ታሪክን ማወቅ እጅግ ያስደስታል ከቦታው ሆኖ ታሪክ የተሰራበትን ቦታ መጎብኘት ደግሞ የበለጠ ያደርገዋል !" 🕊…

2026-10-23 00:40 👁 1,302 👍 13 💬 0 ↗ 22

(无文本内容)

2026-10-23 00:31 👁 1,187 👍 4 💬 0 ↗ 3

👋እንዴት ከርማችኋል የተወደዳችሁ የ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች ✨እነሆ ዛሬ ማለትም በ 12/02/2019 የመጀመሪያ የግቢ ጉባኤያችሁን የኮርስ ትምህርት ትጀምራላችሁ ። ✨ታዲያ ሁላችሁም ከቁጥር ሳትጎድሉ ተጠራርታችሁ እንድትገኙልን አደራ እንላለን ። ● መምህራኖቻችሁ ተዘጋጅተው እናንተን ይጠብቃሉ ● የምትማሩት የኮርስ ትምህርት ተሰናድቷል 👍 በዛሬው ዕለት የ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች እግሮች በሙሉ ወደ ቤተክርስቲያን ያመራ…

2026-10-22 18:10 👁 1,399 👍 20 💬 0 ↗ 9

አለው በወሬ የጥቅምት ወር! አለው በወሬን ያውቃሉ? «አለው በወሬ» ማለት በግቢ ጉባኤያችን ውስጥ ሁሉንም አባላት ያሳተፈ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮጀክት ነው። «አለው በወሬ» ማለት አንዳንዶች እንደሚረዱት «አለው በማውራት» ሳይሆን፣ ለእናት ግቢ ጉባኤ፦ "በየወሩ አቅሜ በፈቀደ መጠን አለው፤ የግቢ ጉባኤውን አገልግሎት በቻልኩት አቅም በየወሩ እደግፋለሁ" ማለት ነው። ሌላው «ሁሉንም ያሳተፈ» ስንል ከአንደኛ እስከ…

2026-10-22 05:07 👁 1,407 👍 7 💬 0 ↗ 6

(无文本内容)

2026-10-21 22:31 👁 1,456 👍 0 💬 0 ↗ 2

ዝግጅታችንን ጨርሰን እናንተን በመጠባበቅ ላይ ነን መቅረት አይፈቀድም!!!

2026-10-21 22:31 👁 1,401 👍 17 💬 0 ↗ 2

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。