📚የቁርኣን ተፍሲር 🔈🔈{{በኡስታዝ ሲራጅ ንጋቱ }} 🪵"ተፍሲር ሱረቱል በቀራዕ" ክፍል/ 359 🔘ቁጥር/11 https://t.me/merkaz_ibnuAbas
Ibnu Abas Quran Memorizing And Islamic Education Center
频道በመርከዝ ኢብኑ አባስ የሚዘጋጁ ተከታታይና ቋሚ ትምህርቶች ምክሮች የሚቀርቡበት ብቸኛ ቻናል ነው።
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 3
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
📚የቁርኣን ተፍሲር 🔈🔈{{በኡስታዝ ሲራጅ ንጋቱ }} 🪵"ተፍሲር ሱረቱል በቀራዕ" ክፍል/ 358 🔘ቁጥር/10 https://t.me/merkaz_ibnuAbas
📚የቁርኣን ተፍሲር 🔈🔈{{በኡስታዝ ሲራጅ ንጋቱ }} 🪵"ተፍሲር ሱረቱል በቀራዕ" ክፍል/ 357 🔘ቁጥር/9 https://t.me/merkaz_ibnuAbas
ዕድሜህንና፣ጊዜህን፣ጉልበትህን ሁሉ ቁርአንን በመሐፈዝና፣ ሙራጃውን በማስተካከል (በመጠበቅ) ላይ ብታጠፋው እንኳን ከንቱ አይደለም። የአላህን አንቀጾች በቃል ከመሸምደድ የሚበልጥ ምን ደስታ አለ! «ቁርአንን አቀላጥፎ የሚያነብ (የተካነ) ከተከበሩና ከታዛዥ መላእክቶች ጋር ይሆናል» የሚለውን ታላቅ ማዕረግ ነፍስህ አትናፍቅም? t.me/ibrahim_furii
ተማሪ ዩሱፍ መሀመድ በተስሂህ አል ቂራአህ ላይ
ዘላቂ የሆነ ከብዙና ቋሚነት ከሌለው ሂፍዝ ይሻላል! ቁርአን ለመሐፈዝ ስንት ጊዜ አስበህ ከብዶህ ቀረህ? እስካሁን ድረስ ዛሬ ነገ እያልክ ሳትጀምር ዕድሜህ ነጎደ! ዕለት በዕለት ሁለት መስመር ብቻ ብትቀራ ኖሮ ዛሬ ብዙ የቁርኣን ክፍል (ጁዝእ) በመሐፈዝህ ደስታ ውስጥ ነበርክ አሁንም ጊዜው አረፈደም ጀምረው፣ በእያንዳንዱ የሸመደድካቸው አንቀፆች በጀነት ውስጥ ከፍ ያለ ደረጃ ለማግኘት ትልቅ ሰበብ ሊሆን ይችላልና…
ለዛሬ የተፍሲር ትምህርት አይኖርም።
አንተ የተከበርክ አባት ሆይ! ልጅህ ከቤት ስትወጣ ስለምን እንደምትዋብ ወይም ማንን ለማስደሰት ብላ ራሷን አጌጣ እንደምትወጣ አስበህ ታውቃለህ? የአባትነት ቁጣህና መቅናት (غيرة) የት ደረሰ? በቤተሰብህ ላይ ጠባቂና ኃላፊ መሆንህን፣ አላህ ፊት ቆመህ እንደምትጠየቅ ረሳህ እንዴ? አላህ ስለዚህ ጉዳይ በእርግጥ ይጠይቀሃል። t.me/ibrahim_furii
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。