አሏህ ከወደደህ አለም ያለ ሰው ሁሉ ቢጠላህ እንኳን ምንም ሊጎዳህ አይችልም።አሏህ ከጠላህ ግን አለም ላይ ያለ ሰው ሁሉ ቢወድህ እንኳን ምንም ሊጠቅምህ አይችልም።
Abu Meryem Channel (የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል!)
频道ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ፣ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ። ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ። አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን። ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለአስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 8.2
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 4.5
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 9
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
አንዳንዱ በማንኛውም በምታገኘው ኸይር መልካም ነገር ላይ እንዲሁ ከላይ ሲታይ ደስ የሚለው ጥሩ ነገር የሚመኝልህ ይመስላል በውስጡ ግን ይህ ያገኘሀው ነገር እንዲወገድብህ የሚመኝ በምቀኝነት የሚቃጠል አለ።አንዳንዱ ደግሞ በሚደርስብህ ችግ፣ ጉዳት፣ ሙሲባ ላይ በዟሂር ሲታይ ያዘነ የተጨነቀ የሚያስብልህ ይመስላል ግን በውስጡ ደስታ የሚሰማው አለፍ ሲልም እንኳንም የሚልም አይጠፋም።አሏህ ከእንዲህ አይነት ባህሪ ካለበ…
ለነገ ቤትህ ለቀብርህ ያስቀደምከው መልካም ስራ ብቻ ይኑርህ እንጂ ከሞትክ በኋላ ታሪክ ሰው አስታወሰህም አላስታወሰህም ይህ ምንም ልያሳስብህና ልያስጨንቅህ አይገባም! ባይሆን ለነገ ለቀብርህ የሚጠቅምህ ያስቀደምከው መልካም ስራ ከሌለህ ግን አይደለም ታሪክ አለም ላይ ያለ ሰው ሁሉ ተሰብስቦ አንተን ብያስታውስህ ቢዘክርህ ምንም ሊጠቅምህ አይችልም።
ነገ ሰኞ ነው።የቻላችሁ ፁሙ።ሌሎችንም አስታውሱ።ባረከሏሁ ፊኩም!
ለፈገግታ! አንዱ እኮ ነው ለጓደኛው አሏህ ሷሊሕ የሆነች ሁለተኛ ሚስት እንዲሰጠኝ ዱዓእ አድርግልኝ አለው ጓደኛውም ኢንሻ አሏህ ብሎት ይለያያሉ። ጓደኛውም ወደ ቤት ይመለሳል። የእሱ ባለቤት ቤቱን አሳምራ ራስዋን አስውባ ትጠብቀዋለች። በልተው ጠጥተው እየተጨዋወቱ ሳሉ የጓደኛው ዱዓእ ትዝ ይለዋል። ለባለቤቱ ቆይ አንዴ ጓደኛዬ ዱዓእ እንዳደርግለት የጠየቀኝ ነገር ስላለ ዱዓእ ላድርግ ይልና ፊቱን ወደ ቂብላ አዙሮ…
አንድ ሐዲስ ለመስማት ከመዲና እስከ ሻም ድረስ የተጓዙ ሰዎች ነበሩ ያውም እንደዛሬ ትራንስፖርት ባልተመቻቸበት በዚያ ዘመን እኛ ግን ሁሉ ነገር ተመቻችቶልን እዚው ያለንበት ድረስ መቶልንም መስማት ከብዶን scroll up ... እናደርጋለን።
ልጅቷ ከአሰሪዎቿ ጋር ስለተገናኘች ቅድም ለጥፌው የነበረውን የአፋልጉኝ ፎቶ አንስቼዋለሁ።እናንተም ሼር ያደረጋችሁ ሁሉ አንሱት ደልቱት። ለሌላም ጊዜ እንዲህ የጠፉ ሰዎችን ፎቷቸውን ለአፋልጉኝ ብለን ለጥፈን ሰዎቹ ከተገኙ በኋላ መገኘታቸውን ተናግረን ፎቷቸውን ቶሎ ብለን ብናጠፋው የተሻለ ነው።
ኑሮህን ከሀብታሞች ኑሮ ጋር ከማነፃፀርህ በፊት ዒባዳህን አሏህን ከሚፈሩ ባሮች ዒባዳህ ጋር አነፃፅር! ዱኒያ አላቂ ጠፊ ነው።አኺራህ ደግሞ ቀሪ ዘውታሪ ነው።
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。