ደማቅ የነበረ፣ ግርግር የበዛበት፣ ብዙ ሰዎች የሚተራመሱበት፣ ጨዋታ የደራበት የነበረ ቤት ወይም ስፍራ ቆዝሞ እና ፀጥ ብሎ ስመለከት ሁሌም የማላውቀው፣ “በቃ ህይወት እቺው ናት” የሚል የባዶነት ስሜት ይሰማኛል። ለኔ ቦታ፣ ቤት፣ ሀገር ትዝታው እንጂ ሌላ ምንም አይደለም። “እዚህ ቦታ ዛሬ እንዲህ ባዶውን ሊቀር በውስጡ ስንት ሳቆች ተስቀዋል? ስንት እባዎች ፈሰዋል? ስንት ወጎች ተደምጠዋል? ስንት ሹክሹክታዎች…
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
频道فليس العلم بكثرة الرواية ولا بكثرة المقال. ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ አስታያየቶዎንና ምክሮዎን⇩ @Nehnu_abnau_aselefiyin_bot በዚህ ያድርሱን👆
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 6.3
- 平均转发
- 13.6
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 47
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
አላህ በብዙ አይነት መቅጣጫዎች ሊቀጣህ ይችላል። ነገር ግን በመጥፎ ትዳር ከቀጣህ በጣም በክፉው ቅጣት ነው የቀጣህ። መጥፎ ትዳር ጤናን፣ ገንዘብን፣ ማህበራዊ መስተጋብርን እና ቤተሰብን ይጎዳል። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman
“ዒልም በጨመረ ቁጥር ተቃውሞ እያነሰ ይመጣል።” ሸይኽ ዐብዱሰላም አሺወይዒር حفظه الله t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman
- በዚህ ርዕስ ዙርያ ከታች ያለውን ማስፈንጠርያ በመንካት ገብታቹህ አንብቡ 👇 t.me/abdu_rheman_aman/3635 t.me/abdu_rheman_aman/3635
- ሀሳባችሁን በነፃነት አስፍሩ፣ ይሄን ስፖስት ተቃራኒ ኃሳብ እንደሚነሳ አውቃለሁ። በዚህ ርዕስ ላይ የከረረ አቋም የያዙ ልጆችም እንዳሉ አልዘነጋም። ግን አስቲ “ጁሙዓ ሙባረክ“ ማለት እና “መልካም ጁሙዓ ይሁንላቹህ።” ልዩነቱ ምንድን ነው ? ጁሙዓ በመጣ ቁጥር “ሶሉ ዐለነቢይ” ማለትስ?
ጁሙዓ ሙባረክ መልካም ጁሙዓ ይሁንላቹህ።
የአላህ ስራ ይደንቃል፣ ነገሮችን በታትኖ መሰብሰብ ያውቅበታል። ሊያነሳህ ሲፈልግ ይፈትንኃል... ከዛም እንዳልወደቅክ አድርጎ ይጠግንኃል። ወላሂ አስቸጋሪ ቀናቶች እንዳልነበሩ ይጠቀለላሉ። እንቅልፍ አልባ ሌሊቶች በስክነት ይለወጣሉ፣ ትንሽ ብቻ ታገሱ! እንደ ባለታሪኩ ሀጃዎቻችንን አላህ ይሰብስብልን። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。