ከእንቅልፍ ከመተኛት በፊት የሚባል፣ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ወንጀልን የሚያሰምር (የሚምር) መሆኑን የገለጹት ሐዲስ ያስተላለፈው ውድ ዚክር ከዚህ በታች ተቀምጧል፦ 🌿 የዚክሩ ቃል «ላ ኢላሀ ኢለላሁ ዋሕደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፣ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ ወሁዋ ዓላ ኩልሊ ሸይኢን ቀዲር። ላ ሐውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ፤ ሱብሓነላህ፣ ወልሐምዱ ሊላህ፣ ወላ ኢላሀ ኢለላህ፣ ወአላሁ አክበር» ይህን ታላቅ ዕድል ዛሬውኑ እን…
🌍ተውሂድና ሱና ✍
频道ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ ለመረዳት የሚያስችሉ ተውሂድ፣ሲራ አጠር አጠር ያሉ የነብዩ ﷺ ሓዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው።ቻናሉን ይቀላቀሉ ኪታቦችን ይቅሩ
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 21.9
- 平均评论
- 2.0
- 平均转发
- 4.6
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
"በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ብትሆን የማታ ዝክርና እስትግፋርን አትርሳ!✨ 👉33 ጊዜ«ሱብሐነላህ» 👉33ጊዜ«አልሐምዱሊላህ» 👉34 ጊዜ «አላሁ አክበር» አስተግፊሩላህ ወአተቡእላይህ"
(无文本内容)
ዙህር ተቃርቧል ውዱእ እናድርግ እንዘጋጅ ቶሎ ወደ መስጅድ ገብተን ሱና እንስገድ ትንሽም ብትሆን ቁርአን እንቅራ ዚክርም እናድርግ"
👉" በ1 ደቂቃ ውስጥ የጠዋት አዝካሮችን ያጠናቅቁ! ⏱️✨"* 👉"ረጅም ሰዓት ዚክር ለማድረግ ጊዜ ከሌለዎት፡ የጠዋት አዝካሮችን ሁሉ በአጭሩ የምታጠቃልል ታላቅ ዚክር! 🕋✨* 👉ይህችን ታላቅ ዚክር 3 ጊዜ በማለት ብቻ ግዙፍ አጅር እና ምንዳ ማግኘት ይችላሉ! በስራ ብዛት ወይም በጉዞ ላይ ሆነው አዝካር እንዳያመልጥዎት ይህ መልእክት ትልቅ መፍትሄ ነው። 📿 *«ሱብሐነላሂ ወቢሐምዲሂ፣ ዐደደ ኸልቂሂ፣ ወሪዷ ነፍሲሂ…
ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የዕለት ሥራ ድካም ለሰማት ልጃቸው ፋጢማ ከአገልጋይ የሚበልጠውን ይህንን ዚክር ከመተኛታቸው በፊት እንዲያደርጉ አስተማሯቸው፦ 👉33 ጊዜ ሱብሐነሏህ 👉33 ጊዜ አልሓምዱሊላህ 👉34 ጊዜ አላሁ አክበር
ዑመር ብኑል ኸጣብ የደካሞች ጋሻ! ~ አገሩ ወዲያ ነው - ከመካ በረሃ ክንዱ የሚፋጀው - የሚያሰኘው ውሃ! . ዑመር ብኑል ኸጣብ ከመስለማቸውም በፊት በሃይለኝነታቸው በአይበገሬነታቸው የሚታወቁ ነበሩ። አቡ ጀህልም እንዲሁ ነበር። አቡ ጀህል ስሙ ዐምር ብኑ ሂሻም ብኒል ሙጊራ አልመኽዙሚይ ይባላል። ነብዩ ﷺ የነዚህን ሁለት ሰዎች መስለም በእጅጉ ይፈልጉ ነበር። ይህም የሆነው በጊዜው እንግዳ ለሆነው ኢስላም ክብር…
ከእንቅልፍ ከመተኛት በፊት የሚባል፣ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ወንጀልን የሚያሰምር (የሚምር) መሆኑን የገለጹት ሐዲስ ያስተላለፈው ውድ ዚክር ከዚህ በታች ተቀምጧል፦ 🌿 የዚክሩ ቃል «ላ ኢላሀ ኢለላሁ ዋሕደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፣ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ ወሁዋ ዓላ ኩልሊ ሸይኢን ቀዲር። ላ ሐውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ፤ ሱብሓነላህ፣ ወልሐምዱ ሊላህ፣ ወላ ኢላሀ ኢለላህ፣ ወአላሁ አክበር»
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。