አዲሱ መጽሐፌ በአዲስ አበባ በሚገኘው ጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ቀርቧል፤ እንዲሁም በጃዕፈር መጻሕፍት አከፋፋይነት በመላው ኢትዮጵያ የሚሰራጭ ይሆናል። በውጭ ሀገር ለሚገኙ አንባቢዎችም በቅርቡ በአማዞን (Amazon) ላይ የሚቀርብ መሆኑን በደስታ እገልጻለሁ። My new book is now available at Jafer Book Store in Addis Ababa and will be distributed nationwid…
TechTalk With Solomon
频道This is the official channel for Solomon Kassa’s TechTalk With Solomon. A channel created under “techtalkwithsolomon” is not official.
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 2.3
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 1
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ከዶ/ር ምህረት ጋር በማይንድሴት ፖድካስ ያደረግነው ይህ ቆይታ እስካሁን ካደረግኳቸው ቃለ መጠይቆች ሁሉ እጅግ አስደሳች እና የማይረሳ ነበር! ላደረግነው ጥልቅ እና አነቃቂ ውይይት ዶ/ር ምህረትን ከልብ አመሰግናለሁ። ሙሉ ቃለ መጠይቁን ከታች ባለው ሊንክ ይከታተሉ Sitting down with Dr. Mihret on MindSet-ማይንድሴት podcast was truly one of the most delightful a…
የመጽሐፌ የምረቃ ስነ-ስርዓት ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም በደማቁ መካሄዱ ይታወቃል! ይህንን ተከትሎ፣ ለህዝብ ሁሉ ክፍት የሆኑ ቀጣይ የመጽሐግ ምረቃ እና የፊርማ መድረኮች በቅርቡ ይካሄዳሉ! ሁላችሁንም ለማግኘት በጉጉት እጠብቃለሁ። ዝግጅቶቹ በሚከተሉት ስፍራዎች ይካሄዳሉ፦ 📍 አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU) (አካዳሚክ አጋራችን) 📍 አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት 📍 ኤ.ኤል.ኤ…
https://youtu.be/W3DZeXbwhEc?si=BTzJ4j4klv5fHpn0
የመጽሐፌ የምረቃ ስነ-ስርዓት ዋና ተቋማዊ አጋር (Title Sponsor) የሆነውን የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ሳመሰግን በታላቅ ክብር እና ኩራት ነው። በአገራችን የቴክኖሎጂውን ዘርፍ እየመራ እና እያበለጸገ ከሚገኝ ታላቅ ተቋም ጋር አብሮ መስራት እጅግ ትልቅ ትርጉም አለው። የቀረው 1 ቀን ብቻ ነው! ይህን ራዕይ ስለደገፋችሁ ከልብ አመሰግናለሁ! The future is quite litera…
Watch the full episode on Seifu’s official YouTube channel. #seifufantahun #techtalkwithsolomon #solomonkassa #seifuonebs
ራዕይ ከቴክኖሎጂ ጋር ሲገናኝ! ስለ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የፃፍኩት አዲሱ መጽሐፌ የሌጋሲ ፓርትነር (Title Sponsor) ለሆነው አንጋፋው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ። ለመጽሐፉ ምረቃ የቀሩት 2 ቀናት ብቻ ናቸው! A legacy of empowerment meets the future of tech! A massive thank you to the Commercial Bank of Ethiopia (…
A heartfelt thank you to our National Transformers (Platinum) sponsors: MIDROC Investment Group, alx, and Horra Trading. Your unwavering support in making this vision a reality means the world to us. Only 3 DAYS TO GO! Sep. 22, 2026! ለናሽናል ትራንስፎርመር (Platinum)…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。