🤲🏽 አባታችን ሆይ! በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን.. የዕለት እንጀራችንን ስጠን ለዛሬ በደላችንንም ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንድንል አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ መንግሥት ያንተ ናትና ኅይል ክብር ምስጋና ለዘለዓለሙ አሜን!
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 37.3
- 平均评论
- 5.0
- 平均转发
- 17.0
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
I'am Gone..🎴👋🏼🥲 @Armemo_offical
ስጠፋ «ታፈሰ» ብለው ያወራሉ። እኔ ግን እራሴን አጥፍቼ ነው። አዲዮስ! 🙌🏼
«In peace, sons bury their fathers. In war, fathers bury their sons» «በሰላም ልጆች አባቶቻቸውን ይቀብራሉ፤ በጦርነት አባቶች ልጆቻቸውን ይቀብራሉ!» ―Herodotus @Armemo_offical
እንደ ማርክ ትዌይን ፖለቲከኞችን የተቸ አሜሪካዊ ፀሃፊ የለም። ከምወዳቸው ፀሃፊያን መካከል አምስተኛ ላይ የማስቀምጠው ምርጥ አሳቢ ነው። ትዌይን ፖለቲካና ፖለቲከኛ ጠል አይደለም፤ ይልቅስ የፖለቲካ ስልጣናቸውን ተጠቅመው ሌባ ስለሆኑ ባለስልጣናትን ነው አምርሮ የሚቃወመው። እንደውም እንዲህ የምትል አባባል አለችው፦«Politics is the only profession where you can lie, cheat, and…
(የ26 አመታት ቁስል 🪽)😥 አንዳንድ ፎቶዎች እንድናስታውሳቸው ብቻ አይቀመጡም። ይልቅ እስከመጨረሻው ህመሙን በልባችን እንዳንረሳው ይቀመጣሉ። ከ26 ዓመታት በፊት በጋዛ ውስጥ ሙሐመድ አል-ዱራ የተባለ የ12 አመት ታዳጊ በካሜራና በአለም በፊት በፍርሃት ተውጦ ሞተ። ጀማል አል-ዱራ የተባለ አባት ልጁ እንዳይጎዳበት ከኮንክሪት ድንጋይ ስር ደብቆና በእጁ ከልሎ ከአሁን አሁን ተኩስ ይቆማል በሚል ስጋት ወደፊት ይመ…
(无文本内容)
ትኩር ብዬ እያየዋት፦«አይኖችሽ በጣም ያምራሉ ታዲያ ለምን እስካሁን አላገባሽም?» አልኳት። እሷም በቂ መልስ መለሰችልኝ፦«ከሰውነት ክፍሌ ዓይኔ ቆንጆ እንደሆነ ብዙ ወንዶች ይነግሩኛል። ምላሴ ግን..»😑 @Armemo_offical
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。