Dr. Tesfaye Robele

频道
@tesfayerobele · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

ተስፋዬ ሮበሌ (ዶ/ር) ሥነ መለኮት እና ፍልስፍና ያጠና ባለ ጥልቅ እውቀት አቅብተ እምነት ነው። ሥነ መለኮትን እና ፍልስፍናን ለመማር ከፈለጉ ይቀላቀሉን። ይህ ቻናል የራሱ (የዶክተር ተስፋዬ) አይደለም፤ ነገር ግን እኛ መውደዳችንን ለመግለፅና ሰው ሁሉ የእርሱን ጽሑፍ ወይም ቪድዮ በቀላሉ ማግኘት እንዲችል ካለን ፍላጎት የተከፈተ ነው። Ethiopia No: +251921319299 @chereGC

暂无评级
最近同步 5 天前
收录于 2026-10-11
订阅数 1万 7 日 +18 · 30 日 —
30 天平均曝光 4,167 近 24h 0
互动率(ERR) 0.0% 7 天发帖 0
广告投放评级 — Ads Index —

订阅数趋势

10-17 10:19 → 10-25 00:47 · 区间变化 +18

最低 1万 最高 1万 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
153
平均评论
0
平均转发
4
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

Norman L. Geisler (1932 – 2019)

2026-10-10 19:47 👁 3,262 👍 162 💬 0 ↗ 7

ከዐሥራ ሁለት ዓመት በፊት፣ በሰሜን አሜሪካ እየታተመ የሚሠራጭ፣ “ተስፋ” የሚባል የምርምር መጽሔት (Journal) አዘጋጅቼ ማሳተምና ማሠራጨት ጀምሬ ነበር! አይ የእኔ ነገር!

2026-10-03 17:03 👁 5,073 👍 144 💬 0 ↗ 1

ውድ ወንድሞና እኅቶቼ ‍እንኳን ለዐዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ዐዲሱ ዓመት ብዙዎች ወደ ጌታ የሚመጡበት፣ ጌታን ያወቅነው በቃሉና በምግባር የምናድግበት እንዲሆን እመኛለሁ! እጸልያለሁም! እወዳችኋለሁ! ተባረኩልኝ! “ጌታ ሆይ፤ አንተ ከትውልድ እስከ ትውልድ መጠጊያችን ሆንህልን። ገና ተራሮች ሳይወለዱ፣ ምድርንና ዓለምን ከመፍጠርህ በፊት፣ አንተ ከዘላለም እስከ ዘላለም አምላክ ነህ።” (መዝሙር 90:1-2 አመ…

2026-09-11 12:20 👁 8,049 👍 183 💬 0 ↗ 14

የዛሬ ሪፓርት ከተስፋዬ ሮበሌ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባቀረቡት የርዳታ ጥሪ መሠረት ዛሬ በውስጥ መስመር አንድ ሺሕ ሦስት መቶ ዶላር ተሰብስቧል። ስጦታችሁን +16166174746 እንዲሁም በGoFundMe (https://gofund.me/39a7427d6) መስጠት ትችላላችሁ። እግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነና በዚህ መጠን በልግስና የሚሰጡ ሰዎች ከተገኙ በአገሪቱ ውስጥ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሁሉ ይህን መጽሐፍ እንደም…

2026-08-20 13:05 👁 1.1万 👍 138 💬 0 ↗ 12

በውስጥ የደረሰኝ መልእክት!

2026-08-19 20:38 👁 6,960 👍 48 💬 0 ↗ 4

በውስጥ የደረሰኝ መልእክት! ዶ.ር እንዴት ቆየክ ? ሁሉ ሰላም ነው ? ቤተሰቦችህ ፣ ልጆች ፣ አገልግሎት ፣ ስራ ሁሉ እንዴት ነው ? ሁሉም በእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት መልካም እንደሆነ እርግጠኞች ነን። Dr. እኔ ይሁን ኢያሱ እባላለሁ። በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የነጭ ሳር ካምፓስ የ 4ኛ ዓመት የህክምና(Medicine ) ተማሪ እና አሁን ላይ በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነጭ ሳር ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት በ…

2026-08-19 20:37 👁 6,595 👍 98 💬 0 ↗ 16

"... ዕለት በዕለት “አምላክ እንዲህ ይልሃል…” መባል የለመደ ሰው፣ ለምን ብሎ መጽሐፍ ቅዱሱን ያነባል? ክርስቲያን ቅዱሳት መጸሕፍትን የሚያነበው መለኮታዊ ዕውቀት ለመቅስም ብቻ ሳይሆን፣ መለኮታዊ ምሪት ለማግኘት ጭምር ነው፡፡ አምላክ አፍ ለአፍ፣ ዕለት በዕለት ይናገረኛል የሚሉ፣ ዐይነ ደረቅ ቈርጦ ቀጥሎች እንደ ጭስ አፍነውት፣ በምን ቀዳዳ ቃለ እግዚአብሔርን የማጥናት ትንፋሽና ብርታት ሊያገኝ ይችላል? ብዙ…

2026-08-10 12:47 👁 9,615 👍 159 💬 0 ↗ 42

በእነዚህ ቍጥሮች ልታገኙን ትችላላችሁ:- 0921319299 0911463670

2026-07-29 14:25 👁 8,615 👍 31 💬 0 ↗ 9

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。