Fresenbet G.Y Adhanom

频道
@fresenbett · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语
暂无评级
最近同步 3 天前
收录于 2026-10-11
订阅数 5,983 7 日 -30 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,455 近 24h 756
互动率(ERR) 12.6% 7 天发帖 1
广告投放评级 — Ads Index —

订阅数趋势

10-12 12:50 → 10-26 13:09 · 区间变化 -30

最低 5,983 最高 6,013 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
84
平均评论
0
平均转发
21.5
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

እግዚአብሔር ይመልከታችሁ! ፈረንሳዊው ፈላስፋ አልበርት ካሙ አንድ ድርሰት አለው። ታሪኩ እንዲህ ይጀምራል። አንድ ሰው ከቤተሰቦቹ ተለይቶ በሩቅ ሀገር ለሃያ ዓመት ይቆያል። በዚያው ሀገርም በሀብት በልጽጎ፥ ሚስትም አግብቶ መልካም ኑሮን ይኖራል። ታዲያ ይህ ሰው አንድ ቀን ወደ ትውልድ ቀዬው ተመልሶ ለእናቱ እና ለእህቱ ሀብቱን ሊያጋራ አሰበ፤ ከሚስቱም ጋር ወደ ትውልድ ሀገሩ ሄደ። እህቱ አነስ ያለች የእንግዳ…

2026-10-25 16:23 👁 756 👍 81 💬 0 ↗ 11

+• ከቤተክርስቲያን የወጡ ነፍሳት•+ በአንድ ወቅት አንቶኒ ብሉም የተሰኙ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ካህን ለስብከት ወደ ዐውደ ምሕረት ወጥተው እንዲህ አሉ:- "ትላንትና ማታ አንዲት ሴት ከልጇ ጋር ወደዚህ ቤተክርስቲያን መጣች:: ሱሪ አድርጋ ነበር፤ ጸጉሯንም አልሸፈነችም ነበር:: አንድ ሰው በዚህ ምክንያት በብርቱ ተቆጣት:: እርሷም ከነልጇ ከቤተክርስቲያን ወጥታ ሄደች:: ይህንን ያደረገው ማን እንደሆነ አላውቅም፤…

2026-09-28 14:40 👁 2,155 👍 87 💬 0 ↗ 32

https://youtu.be/cpSIEW-s9X0?si=TEylOoUtX4gvdpF7

2026-09-14 15:25 👁 2,474 👍 9 💬 0 ↗ 4

በ 200 ብር ነፍስ እናድን! የዓባይ ቲቪን 2019 ዓ.ም የበዓል ፕሮግራም እየተመለከትኩ እያለ አንድ ልቤ ውስጥ የገባን መልእክት ተመለከትኩ። በዶክተር ደረጄ ቱሉ በሚቀርበው ‘ጤና ጥበብ’ ፕሮግራም ላይ በአንድ ጥሩ ማኪያቶ ዋጋ በሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ በኩል የሰው ነፍስ መታደግ እንደምችል ሰማሁ። እንግዲህ አዲሱን ዓመት በቸርነት ሥራ እንድንጀምረው ሜሪ ጆይ ይዞ የመጣው መልካም እድል ይህ ነው። በሀገራችን ከቅር…

2026-09-14 15:24 👁 2,882 👍 33 💬 0 ↗ 24

+ አለመቁረብ ምን ያጎድላል? + የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ የነበሩት ብጹዕ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ አዲስ አበባ መጥተው በቀደሱበት ጊዜ ሕዝቡ ጥቅጥቅ ብሎ ቅዳሴ መሳተፉን አይተው ተደስተው ሳያበቁ፥ የሚቆርበው ምዕመን ቁጥር እጅግ ትንሽ መሆኑን ተመልክተው በወቅቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ለነበሩት ለብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ “ሕዝቡን እየቀለዳችሁበት ነው፤ ሕዝቡም…

2026-08-01 13:41 👁 1.6万 👍 141 💬 0 ↗ 178

(无文本内容)

2026-08-01 13:40 👁 2,932 👍 2 💬 0 ↗ 17

+ የደካማው ጸሎት + ጌታ ሆይ፥ አንተ ሁሉን በመሃል እጅህ ይዘህ ሳለ ለእኛ ሕይወት ታስባለህ። ከሞቃቷ ፀሐይ ይልቅ ሙቀቷ የሚያቃኝለው ደካማ ፍጥረት፥ ከመሬቱ ይልቅ ወደ መሬት ገብቶ ከአፈር የሚዋሐደው የሰው ልጅ ጉዳይ ትኩረትህ መሆኑን ማሰብ እጅን በአፍ ያስጭናል። በዚህ አድካሚ ዓለም ስንኖር፥ አንተ እንደምትወደን ከማሰብ በላይ የሚያጽናና ነገር የለም። ለክብር ተፈጥረን በመዋረድ፥ ለንጽሕና ተፈጥረን በማደፍ…

2026-05-05 14:53 👁 1.1万 👍 112 💬 0 ↗ 61

+ ዓይንህ ማንን ያያል? + ክርስቶስ ከመረጣቸው አሥራ ሁለት ደቀ-መዛሙርት መካከል ሦስት ዓይነት ሰዎችን እናገኛለን። የመጀመሪያው ዮሐንስ ነው። ዮሐንስ ከመጠራቱ አንስቶ እስከ መስቀል ድረስ ጌታችንን የተከተለ ደቀ መዝሙር ነው። ፍቅሩ ፍጹም ነው። የተጠራበትን አገልግሎት የሕይወት ጥሪው አድርጎ በመውሰድ በጽናት እስከመጨረሻው ድረስ የተጓዘ ነው። ሁለተኛው ድግሞ ጴጥሮስ ነው። ጴጥሮስ እድሜው ገፋ ካለ በኋላ የ…

2026-05-01 13:12 👁 4,690 👍 105 💬 0 ↗ 43

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。