🌿+ ድምፅህን ሳይሆን ቃልህን ግራው!!! + 🌿 ✍️ ዲያቆን ጐሥዓ ቶላ | Deacon Gos'a Tola!!! ሰውን የሚገልጠው የድምፁ ከፍታ ሳይሆን የቃሉ ክብደት፣ የንግግሩ ውበት ሳይሆን የተግባሩ እውነት ነው። ሰው በድምፁ ሌሎችን ሊያስደንቅ ይችላል፤ በቃሉ ግን ሊያሳምን ይችላል። በንግግሩ ሰዎችን ሊስብ ይችላል፤ በተግባሩ ግን እምነታቸውን ሊያገኝ ይችላል። ድምፅ በአዳራሽ ውስጥ ይሰማል፤ ቃል ግን በሕሊና ውስ…
ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
频道Link https://telega.io/c/Orthodox_Doctrine1 Information Buy ads: https://telega.io/c/Orthodox_Doctrine1
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 24.9
- 平均评论
- 0.7
- 平均转发
- 11.7
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 5
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
📖አቤቱ ጌታዬ! የሌሎችን ጉድለት ከማየቴ በፊት የራሴን እንዳይ የሚረዳኝን ጥበብ ስጠኝ። በትዕቢት እንዳልፈርድ፣ በጥላቻ እንዳልወቅስ፣ በፍቅርና በትሕትና እንድመክር እርዳኝ። የራሴን ስህተት የማውቅበትን፣ የሌሎችንም ድካም በርኅራኄ የምመለከትበትን ልብ ስጠኝ። አሜን! ✍️ ዲያቆን ጐሥዓ ቶላ | Deacon Gos'a Tola!!! https://t.me/Dn_Gosa_Tola1224 https://t.me/Dn_Gosa_To…
📚ርዕስ:- የዲያብሎስ ውጊያዎች ⚔️ 📝ደራሲ:- አቡነ ሺኖዳ ሶስተኛው ✍️ 🔄ተርጓሚ:-አያሌው ዘኢየሱስ 📜ዘውግ፦ ሃይማኖታዊ 📖 📖የገፅ ብዛት:-95 ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ! 💛 ══════════════════ SHARE and JOIN🙏 https://t.me/hinokhailes_spiritual_teachings https://t.me/hinokhailes_spiritual_teachings 👆👆👆JOIN👆👆👆 ═══════════════…
+ ቃልና ተግባሩ የማይስማሙለት ሰው!!! + 🍀 ሰው በአፉ ብዙ መልካም ነገር ሊናገር ይችላል። ስለ ፍቅር ሊያስተምር፣ ስለ ትሕትና ሊሰብክ፣ ስለ ይቅርታ ሊናገር፣ ስለ እውነትም በድፍረት ሊመሰክር ይችላል። ግን በሕይወቱ ውስጥ የሚታየው ተግባር ከሚናገረው ቃል ጋር ካልተስማማ፣ ቃሉ የሚያምር ቢሆንም ምስክርነቱ ይዳከማል። ይህ ማለት ሰው ፈጽሞ ስህተት መሥራት የለበትም ማለት አይደለም። ሰው ደካማ ነው፤ ይሳሳታል…
+ እግዚአብሔር የሚያየው ያልታየውን ማንነትህን ነው!!! + የሰው ታላቅነት በሰዎች ፊት በሚያሳየው መልካምነት ሳይሆን፣ ማንም በማያየው ስፍራ ልቡ በሚመርጠው ጽድቅ ይመዘናል። የዘመናችን አሳዛኝ ፈተና መልካም መሆንን ከመፈለግ ይልቅ መልካም መምሰልን መፈለጋችን ነው። ሰዎች እንዲያደንቁን እንጥራለን፤ ሕሊናችን ግን እንዳይኮንነን አንጠነቀቅም። የሰውን ልብ ለማሸነፍ ብዙ ቃላትን እንናገራለን፤ የራሳችንን ልብ በን…
"ይቅር የማይል ሰው ሃይማኖት የለውም። ለምን? እግዚአብሔር የምናመልክ ነው፤ ሃይማኖት እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር ደግሞ የምሕረት አምላክ ነው። ስለዚህ አንተ ጨካኝ ከሆንክ የምሕረት አምላክ ከአንተ ጋር የለም ማለት ነው። ልብህ ይቅር ባይ ካልሆነ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ሊኖር አይችልም። እዩላችሁ፤ ያንተን ክፋት ይዘህ ዝም ብለህ «እግዚኦ ማረነ» ብትል እግዚአብሔር አይምርም። መቀለጃ አይደለም እግ…
🌹 ድንግል ሆይ…! ልቤ የሚያለቅሰው ሄሮድስ እኔን ስለማያሳድደኝ ብቻ አይደለም። ልቤ የሚያለቅሰው እኔ ራሴ የልጅሽን ፍቅር በሕይወቴ ሙሉ እንዳልኖርሁት ስለማስብ ነው። ልቤ የሚያለቅሰው በቁጣ የተናገርሁትን ቃል ስያስታውስ ነው። የሌላውን ሰው ልብ በሐሜቴ የቆሰልሁባቸውን ጊዜያት ሳስብ ነው። ለማዳመጥ የሚፈልገውን ሰው ሳላዳምጥ ያለፍሁባቸውን ቀናት ሳስብ ነው። የምርዳውን ሰው ሳልረዳ ያለፍሁባቸውን ዕድሎች ሳስብ…
+ ድንግል ሆይ፣ ከአንቺ ጋር እሰደድ ዘንድ ፍቀጂልኝ!!! + ✍️በዲያቆን ጐሥዓ ቶላ | By Deacon Gos'a Tola!!! 🌹 ድንግል ሆይ…! ዛሬ በፊትሽ ቆሜ የምለምንሽ አንድ ነገር አለኝ። ብዙ ቃላትን ለመናገር አልፈልግም፤ ምክንያቱም ቃላት ብዙ ናቸው፣ የልቤ ሕመም ግን በቃል የሚገለጥ አይደለም። በአፌ የምናገረው ብዙ ቢሆንም፣ በልቤ ውስጥ የተሰወረው የንስሐ እንባ ከቃሌ ይበልጣል። ድንግል ሆይ፣ እኔም…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。