🗞ሰባት ምክሮች ለዲን ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ ;- 1,አሏህ መፍራት 2,በአሏህን እና በመልዕክተኛው ትዕዛዝ ቀጥ ማለት 3,ከመጥፎ ጓደኛ መጠንቀቅ 4,ሰዎችን በዘካ ላይ ማነሳሳት 5,ዝምድናን መቀጠል 6,ለሰዎች ጥሩ መከተያ መሆን 7,በሀላል ስራ ላይ መበርታት 🎙ከኡስታዛችን አቡ ዐብዲላህ ዒዙ-ዲን-ሐፊዘሁሏህ-ሙሀደሯ የተወሰደ!! ☟☟☟ʝσιη ¢нαηηєℓ https://t.me/abu_abedelah_Ezed…
Abu Abdillah Ezedin Siraj ቻናል
频道☞የዚህ channel ዋና አላማው የኡስታዛችን አቡ አብዲላህ ዒዙ ዲን;- 📖ዱሩሶችንና 🎙ሙሃደራዎችን ማስተላለፍ ነው። ✦እዲሁም የሌሎችንም ሰለፊይ መሻይኾች እና ኡስታዞች ጠቃሚ ጠቃሚ ድምጾችንና ጹሁፎችን ማስተላለፍ ነው።
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 1.4
- 平均评论
- 0.1
- 平均转发
- 1.3
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 8
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ፕሮግራማችን ቀጥሏል 🎙በኡስታዛችን አቡ ዐብዲላህ ዒዙ-ዲን--ሐፊዘሁሏህ- 🗞ርዕስ;-ሰባት ምክሮች ለዲን ተማሪዎች https://t.me/abu_abedelah_Ezedin_inbnu_Siraj?livestream=ac14b3ec4bbfd20e98
(无文本内容)
ፕሮግራማችን ቀጥሏል 🎙በወንድማችን;-አቡ ዘይድ ሰዒድ አሰለለፊይ-ሐፊዘሁሏህ- 🗞ርዕስ;-ኢስቲቃማህ https://t.me/abu_abedelah_Ezedin_inbnu_Siraj?livestream=ac14b3ec4bbfd20e98
⚠️ማሳሰቢያ;- ➤በአሏህ ፍቃድ ሌሎች ወንድሞች ይኖሩናል!! ➤በድጋሚም live ሊኖረን ይችላል!!-ኢንሻአላህ- 🌺ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል!! ➤አዘጋጅ፡- የሁልባራግ ወረዳ አህለሱና ወል ጀመዓ ☝︎☞በሰፊው ሼር ይደረግ!! የ telegram link👇 https://t.me/abu_abedelah_Ezedin_inbnu_Siraj የimo link👇 http://s.imoim.net/8VIrTa?from=copy_link
"ቡሉገል-መራም ሚን አዲለቲል አህካም"የተሰኘው የሀፊዝ ኢብኑ ሀጀር-ሒመሁሏህ-አጋፈው ኪታብ የመጀመሪያው ሙጀለድ-ቅጽ- አጠር ካለ ማብራሪያ ጋ የድምጽ ፋይሎች-records- በቅርቡ-በአሏህ ፍቃድ-ይለቀቃል! 🫰ብዛቱ ከክፍል 1- 92 🎙በኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ዒዙ-ዲን-ሐፊዘሁሏህ- ☟☟☟ʝσιη ¢нαηηєℓ https://t.me/abu_abedelah_Ezedin_inbnu_Siraj
🙌السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🍂የተከበራችሁ የቻናላችን ተከታታዮች ሰሞኑን እንደሚታወቀው የተለያዩ የኡስታዛችን ዱሩሶች የድምጽ ፋይሎች ያልተለቀቁት ትንሽ ከለመመቻቸት ሆኖ ነው።ዐፍወን✨ ➞በአሏህ ፍቃድ ሰሞኑን ሁሉም የድምጽ ፋይሎች-records-ይለቀቃሉ! 👐ኢንሻአላህ! ☟☟☟ʝσιη ¢нαηηєℓ https://t.me/abu_abedelah_Ezedin_inbnu_Siraj
─── 🕌 ─── ✨ ዒልምን በቤትዎ! በቤቶ ሳይወጡ የዲን #ዕውቀትዎን ለማዳበር እና የመንፈስ እረፍት ለማግኘት ይፈልጋሉ? ─ የሚያገኙዋቸው ይዘቶች ── ▫️ 📖 የቁርኣን ተፍሲርና የሐዲስ ትምህርቶች ▫️ ✍️ አስተማሪ ኢስላማዊ ጽሑፎች ▫️ 🧠 ዕውቀትዎን የሚያድሱ ጥያቄና መልሶች ─ 🌙 ─ የኸይርን መንገድ #እቤትዎ ሆነው ይከተሉ፤ አሁኑኑ ይቀላቀሉን! ───────────
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。