أبو نعمان إبراهيم አቡ ኑዕማን

频道
@eibrahimkeyeredin · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

ይህ ቻናል ከሁሉም የጥመት አንጃ የፀዳ ኢስላማዊና ኪታብ አስፈላጊ የዲን እውቀት የሚተላለፍበት ነው። أحب السنة وأهلها وأبغض البدعة وأهلها https://t.me/eibrahimkeyeredin

广告 B
最近同步 4 天前
收录于 2026-10-11
订阅数 5,284 7 日 +31 · 30 日 —
30 天平均曝光 484 近 24h 344
互动率(ERR) 6.5% 7 天发帖 19
广告投放评级 B Ads Index 58

订阅数趋势

10-17 21:00 → 10-25 07:01 · 区间变化 +31

最低 5,253 最高 5,284 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
0.5
平均评论
0
平均转发
1.4
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
6

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ገባገባበሉ በኡስታዝ አቡ ኑዕማን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ➢ ገባ ➢ ገባ ➢ገባ ➢ገ ባ ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/eibrahimkeyeredin https://t.me/eibrahimkeyeredin

2026-10-24 23:55 👁 143 👍 0 💬 0 ↗ 0

─── 🕌 ─── ✨ ዒልምን በቤትዎ! በቤቶ ሳይወጡ የዲን #ዕውቀትዎን ለማዳበር እና የመንፈስ እረፍት ለማግኘት ይፈልጋሉ? ─ የሚያገኙዋቸው ይዘቶች ── ▫️ 📖 የቁርኣን ተፍሲርና የሐዲስ ትምህርቶች ▫️ ✍️ አስተማሪ ኢስላማዊ ጽሑፎች ▫️ 🧠 ዕውቀትዎን የሚያድሱ ጥያቄና መልሶች ─ 🌙 ─ የኸይርን መንገድ #እቤትዎ ሆነው ይከተሉ፤ አሁኑኑ ይቀላቀሉን! ───────────

2026-10-24 03:08 👁 72 👍 0 💬 0 ↗ 0

👉 ሰለፍያ ቆሻሻውን ያፀዳል ! ሁሉም ሊያውቀው የሚገባው ሰለፍይነት በሙግትና በነዘሪያት ተቅሪር ብቻ አለመሆኑ ነው ። ሰለፍይ ማለት የነብዩና የሶሓቦችን ፈለግ በሁለንተናው የሚከተል ማለት ነው ። ሁሉን መተግበር ቢያቅተው እንኳን ፈለጋቸው ሐቅ መሆኑን አውቆ የሙጥኝ በማለት የሚችለውን በመስራት ከአላህ ጋር ለመገናኘት ቁርጥ ያለ አቋም ሊኖረው ይገባል ። ሰለፍይነት የሰለፎችን መንገድ መከተል ነው ሲባል በሚመች…

2026-10-23 04:01 👁 305 👍 0 💬 0 ↗ 1

✅ ከሰለፎች አባባሎች ሶብር — በሙሲባ ላይ ከሆነ ኢማን ይባላል ። ሶብር — በሚበላ ጊዜ ከሆነ መብቃቃት ( ቀናዓ) ይባላል ። ሶብር — ሚስጢር በመደበቅ ከሆነ ኪትማን (መደበቅ) ይባላል ። http://t.me/bahruteka

2026-10-22 16:17 👁 364 👍 0 💬 0 ↗ 3

🟢ጣኢሾች በዝተዋልና ተጠንቀቁ ✏️ጤናማ አቅል ያላቸው መስሏቸው ቂላቂሎችን የሚቀማመጡ በተደጋጋሚ ተታለዋል ተፀፅተዋል፡፡ ከእነርሱ ተማሩ። السَّعيدُ من وُعِظَ بغيرِه ✏️ጠያሾች (ውር ውር የሚያበዙ ቀልቃላዎች) ምንኛ በዙ⁉️ ما أكثر الطياشين⁉️ ✏️ቃል ኪዳንም ሆነ ታማኝነት የሌላቸው ✏️ንግግራቸውና ፅሁፋቸው በውሸት እና በሸር የተሞሉ ✏️ዓቂልና የገባው የሚመስሉ ቂሎች الشيخ عبدا…

2026-10-22 16:15 👁 289 👍 0 💬 0 ↗ 0

🌸✨ ጥያቄ ✨🌸 🌹ሴት ልጅ ያለ ……………… ባዶ ናት። 🌷 💡 ትክክለኛውን መልስ በመንካት 👇 📚 ወደ 🌿 ሱኒዮች ቻናል 🌿 ይቀላቀሉ።

2026-10-22 03:03 👁 292 👍 0 💬 0 ↗ 0

🗨️የእለቱ መልእክት ​በእርግጠኝነትና በተስፋ ገስግስ ከእያንዳንዱ የጸሐይ ብርሃን መውጣት ጋር አዳዲስ ዕድሎች ይታደሳሉ እርዝቅና ዕድልም ይካፈላሉ። ባለፈው ዕድሜህ ላይ ለረጅም ጊዜ አትቁም ይልቅስ አሁን በእጅህ ባሉና ባለው ነገር በውበትና በፈገግታ ተጠቀም። ሁሉን ቻይ ጌታችን አሏህ ሁኔታህን በአንዲት ዐይን ጥቅሻ ቅጽበት ለመለወጥ ከችግርና ከጭንቀት መሃልም ሕይወትህን በብርሃንና በስኬት የሚሞሉ አዳዲስ ጅምሮ…

2026-10-21 19:53 👁 624 👍 0 💬 0 ↗ 2

ሸይኽ አብዱል ሀሚድ አል , ለተሚ ሀፊዘሁሏህ ስለ ቂያማ ቀን ክስተቶች እንድሁም ስለነብዩ ሸፋአ

2026-10-21 19:52 👁 337 👍 0 💬 0 ↗ 6

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。