🟢 የኡለማዎችን ክብር ማሳነስ! قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله: {……لا يقع في أعراض العلماء المستقيمين على الحق إلا أحد ثلاثة: 👈إما منافق معلوم النفاق، 👈 وإما فاسق يبغض العلماء لإنهم يمنعنه من الفسق، 👈 وإما حزبي ضال يبغض العلماء لإنهم لا يوافقونه على حزبيته وأفكاره المنح…
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 1.9
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
🪑🪑 السلام عليكم ورحمة لله وباكاته 📌 አስራ– አምስታዊ የደዕዋ ፕሮግራም ብስራት ( بشرى سارة) 🪑 ለቅበት ከተማ እና አከባቢዋ ውድ ሰለፊዮች እነሆ ዛሬ ጁምዓ በቀን 13/ 2 /2019 ከመግሪብ እስከ ዒሻ ጣፈጭ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘገጅቶ በአሏህ ፍቃድ እናንተን ይጠብቀቹሐል ስለሆነም እርሶ ከነቤተሰቦና ከወዳጅ ዘመዶዎ በመሆን ለዚህ ወሳኝ ለደዕዋ ጥሪ ተገብዛቹሓል። ✔️ አድራሻ: – ሺበ…
🟢ለህፃናት ማዘን ፤ ታላቆችን ማክበር ነቢዩ (ﷺ)አሉ: ለህፃናቶቻችን የማያዝን እና ታላላቆቻችንን የማያከብር ከእኛ አይደለም። ✏️ጉዳዮ ትልቅ ወንጀል (ከባኢር) ነው። ✏️ከህፃናት እና አቅመ _ ደካሞች ጋር የምትገናኙ አስተማሪዎች ፣ ኡስታዞች ፣ ሃኪሞች ፣ ኻዲሞች (የቤት ሰራተኞች) ወዘተ በእዝነት አደራችሁን። አርረህማን ያዝንላችኋልና። «الرَّاحِمُونَ يَرْحَمُهُمُ الرَّحْمَنُ، ارْح…
📌 كذب ادعاء الددو أن الصحابة سلف الأشاعرة في التأويل 📹 https://youtu.be/b_9EM6uSGyM 🎙 د. عبدالعزيز بن ريس الريس
🌿በባለ ትዳሮች መካከል ውደታን የሚያምጡ ነግሮች : 1 ግልፀኝነት 🌻 2 መወያየት 🌻 3 መከባበር 🌻 4 መረዳዳት 🌻 5 መተራረም 🌻 6 መተዛዘን 🌻 🌸7 ይቅርታ መጠያይቅ 🌸8 ፈገግታን ማብዛት 🌸9 ቃል የገቡትን ነገር መሙላት 🌸10 የትዳርን አላማ ማወቅ ። 💬 የፍቅር ቤት ❨ @YeFkrBet_1❩ 💬 ለተጨማሪ ነጥቦች ↙️ 🌐 https://t.me/YeFkrBet_1 💡 ሀሳብ ካለዎ 👇 ያናግሩን https://t.me…
በተቻለ መጠን ቶሎ ሼር ተደርጎ ውሳኔ እንዲያገኝ ቢደረግ ጥሩ ነው ።
ውድ የሱና ቤተሰቦቻችን ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ በሚሊኒየም አዳራሽ ለማካሄድ ገንዘብ ተዋጥቶ የነበርና የሰላም ስጋት በሚል ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሞ እንደነበር ይታወቃል ። ይሁን እንጂ ፕሮግራሙ እንዲቀር የተደረገው የአ/አበባና የፌዴራል መጅሊስ በፃፉት ደብዳቤ መሆኑ በወቅቱ ተነግሮን በየደረጃው እንቅስቃሴ ተደርጎ የነበር ሲሆን ሊሳካ ሳይችል የሚሊኒየም አዳራሽ በመልሶ ማልማት ፈርሷል ። ስለዚህ ከአሁን በኋላ የሚ…
📌ተከታታይ የዐቂዳ ትምህርት ክፍል 09 🎙ማብራሪያ በአቡ ኑዐይም ሱልጣን ሐሰን [ሀፊዘሁሏህ] 📚اسم الكتاب: [خُذ عَقِيْدَتَكَ مِنَ الكِتَابِ وَالسُّنَّةِ الصَّحِيْحَةِ]. 📝المؤلف: الشيخ محمد جميل زينو [رحمه الله تعالى]. 🎙بشرح الأخ أبي نعيم سلطان بن حسن [ حفظه الله]. 🗓 ዘውትር ጠዋት ጠዋት ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከአስ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。