Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

频道
@abuabdurahmen · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

هدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ https://t.me/abuabdurahmen

广告 B
最近同步 4 天前
收录于 2026-10-11
订阅数 1.8万 7 日 +96 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,456 近 24h 898
互动率(ERR) 5.1% 7 天发帖 58
广告投放评级 B Ads Index 61

订阅数趋势

10-12 16:42 → 10-25 18:42 · 区间变化 +163

最低 1.8万 最高 1.8万 3 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
0
平均评论
0.3
平均转发
6.7
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
117

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

♦️ የዳሩ አተውሂድ መደበኛ ደርሳችን ♦️ ወደ መድረሳችን መቀላቀል ለምትፈልጉ (ሴቶች ብቻ) የእንኳን ደህና መጣችሁ ጥሪ እናስተላልፋለን! 📖 የሚቀራው ኪታብ፡ كتاب الفقه الميسر في ضوء الكتاب والسنة *(ኪታቡል ፊቅሁል ሙየሰር)* 🎙አስተማሪ፡ ኡስታዝ አቡ አብዱረህማን ዐብዱልቃዲር ሐሰን (حفظه الله تعالى) ⏰ የደርስ ሰዓት፡ ምሽት 3:30 በኋላ (የሳዑዲ ሰዓት አቆጣጠር) --- ✍…

2026-10-25 16:40 👁 213 👍 0 💬 0 ↗ 3

የደሩ ተውሂድ መድረሳ ቻናል ተቀላቀሉ👇 https://t.me/atawhedd

2026-10-25 14:59 👁 273 👍 0 💬 0 ↗ 0

👉 ለቅርቢቱ አለም ሀብት የሚሰበስብ ሰው ዐቅል የሌለው ነው ። እናታችን ዓኢሻ – ረዲየላሁ ዐንሃ – ባወራችውና ኢማሙ አሕመድ በዘገቡት ሶሒህ በሆነ ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይላሉ : – " الدنيا دار من لا دار له ، ومال من لا مال له ، ولها يجمع من لا عقل له " أخرجه الإمام أحمد في مسنده بسند صحيح " ዱንያ ሀገ…

2026-10-25 13:00 👁 410 👍 0 💬 0 ↗ 3

♦️​የማይቀረው የእውነት እጣ ፈንታ የተኛውም ሰው ​በአህሉሱና በሰለፊዮች ስም ተንጠላጥሎ በድካማቸው ተማምኖ በልፋታቸው ላይ ወጥቶ መነገደ፦ ጊዜው ይርዘምእንጂ ውሎ አድሮ መዋረዱ መከስከሱና መሸነፉ አይቀርም። ​ለጊዜው ከብሮ የታየ ከህዝቡ ብዛት ተጠቃሚ ሆኖ ዝናን ያተረፈ ቢመስለውም ፍጻሜው ቁልቁለትና መናቅ ነው። ​የሌሎችን ጥረትና ላብ ዘርፎ ራሱን የደበቀና የካዳቸው ነገ መድረሻው እጅግ አሳዛኝ ውርደት ነው።…

2026-10-25 12:29 👁 453 👍 0 💬 0 ↗ 3

​"ለጋብቻ ያለህ ናፍቆት የማይመጥንህን ሰው እንድትቀበል አያድርግህ አላህ ቅን ነገርን እንዲመርጥልህ ዱዓ አድርግ (ኢስቲኻራ ስገድ) ደጋግመህ አሏህን ጠይቀው አትቸኩል አጥብቆ በመቸኮል የተነሳ ውድ ዋጋ የከፈለ ስንቱ ነው!" join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen

2026-10-25 12:29 👁 414 👍 0 💬 0 ↗ 3

📌ወጣቶች ከብድዓ ባለቤቶች ጫና እና ጭካኔ እንዴት ሊወጡ እንደሚችሉ የተባረሩበት ደርስ 📚ክፍል 0/5

2026-10-25 00:21 👁 779 👍 0 💬 0 ↗ 8

-ወንጀል ስንሰራ ከእርሷ ጋር ቁርአን ሶላት (ቂያሙል ለይል) እና አላህን መፍራት አብረው ይሰደዳሉ። ከዚያም ዝክር (አላህን ማስታወስ) ይከተላል... በመቀጠልም የነበረን ሰላም (ረጋ ያለ መንፈስ) ይጠፋል የኑሮ መጣበብ እና በጊዜና በሀብት ላይ በረካ ማጣት ይመጣል ። ​አንድ (ሷሊሕ) ሰው እንዲህ ይላል ፦ "ነፍስህ ወደ ወንጀል ከጠራችህ በለስላሳ ንግግር አወያያት" እንዲህ በላት قُلْ أَذَٰلِكَ خَي…

2026-10-24 18:53 👁 1,456 👍 0 💬 2 ↗ 24

♦️አዲስ ሙሓደራ محاضرة بعنوان {ٍوخالق الناس بخلق حسن} ➔ የሙሓደራው ርዕስ ፦ ؁ ሰዎችን በመልካም ስነምግባር ተኗኗር ؁ 🎙አቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሀሰን ሀፊዘሁሏህ join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen

2026-10-24 18:35 👁 1,018 👍 0 💬 0 ↗ 21

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。