♦️ የዳሩ አተውሂድ መደበኛ ደርሳችን ♦️ ወደ መድረሳችን መቀላቀል ለምትፈልጉ (ሴቶች ብቻ) የእንኳን ደህና መጣችሁ ጥሪ እናስተላልፋለን! 📖 የሚቀራው ኪታብ፡ كتاب الفقه الميسر في ضوء الكتاب والسنة *(ኪታቡል ፊቅሁል ሙየሰር)* 🎙አስተማሪ፡ ኡስታዝ አቡ አብዱረህማን ዐብዱልቃዲር ሐሰን (حفظه الله تعالى) ⏰ የደርስ ሰዓት፡ ምሽት 3:30 በኋላ (የሳዑዲ ሰዓት አቆጣጠር) --- ✍…
Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»
频道هدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ https://t.me/abuabdurahmen
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0.3
- 平均转发
- 6.7
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 117
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
የደሩ ተውሂድ መድረሳ ቻናል ተቀላቀሉ👇 https://t.me/atawhedd
👉 ለቅርቢቱ አለም ሀብት የሚሰበስብ ሰው ዐቅል የሌለው ነው ። እናታችን ዓኢሻ – ረዲየላሁ ዐንሃ – ባወራችውና ኢማሙ አሕመድ በዘገቡት ሶሒህ በሆነ ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይላሉ : – " الدنيا دار من لا دار له ، ومال من لا مال له ، ولها يجمع من لا عقل له " أخرجه الإمام أحمد في مسنده بسند صحيح " ዱንያ ሀገ…
♦️የማይቀረው የእውነት እጣ ፈንታ የተኛውም ሰው በአህሉሱና በሰለፊዮች ስም ተንጠላጥሎ በድካማቸው ተማምኖ በልፋታቸው ላይ ወጥቶ መነገደ፦ ጊዜው ይርዘምእንጂ ውሎ አድሮ መዋረዱ መከስከሱና መሸነፉ አይቀርም። ለጊዜው ከብሮ የታየ ከህዝቡ ብዛት ተጠቃሚ ሆኖ ዝናን ያተረፈ ቢመስለውም ፍጻሜው ቁልቁለትና መናቅ ነው። የሌሎችን ጥረትና ላብ ዘርፎ ራሱን የደበቀና የካዳቸው ነገ መድረሻው እጅግ አሳዛኝ ውርደት ነው።…
"ለጋብቻ ያለህ ናፍቆት የማይመጥንህን ሰው እንድትቀበል አያድርግህ አላህ ቅን ነገርን እንዲመርጥልህ ዱዓ አድርግ (ኢስቲኻራ ስገድ) ደጋግመህ አሏህን ጠይቀው አትቸኩል አጥብቆ በመቸኮል የተነሳ ውድ ዋጋ የከፈለ ስንቱ ነው!" join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen
📌ወጣቶች ከብድዓ ባለቤቶች ጫና እና ጭካኔ እንዴት ሊወጡ እንደሚችሉ የተባረሩበት ደርስ 📚ክፍል 0/5
-ወንጀል ስንሰራ ከእርሷ ጋር ቁርአን ሶላት (ቂያሙል ለይል) እና አላህን መፍራት አብረው ይሰደዳሉ። ከዚያም ዝክር (አላህን ማስታወስ) ይከተላል... በመቀጠልም የነበረን ሰላም (ረጋ ያለ መንፈስ) ይጠፋል የኑሮ መጣበብ እና በጊዜና በሀብት ላይ በረካ ማጣት ይመጣል ። አንድ (ሷሊሕ) ሰው እንዲህ ይላል ፦ "ነፍስህ ወደ ወንጀል ከጠራችህ በለስላሳ ንግግር አወያያት" እንዲህ በላት قُلْ أَذَٰلِكَ خَي…
♦️አዲስ ሙሓደራ محاضرة بعنوان {ٍوخالق الناس بخلق حسن} ➔ የሙሓደራው ርዕስ ፦ ሰዎችን በመልካም ስነምግባር ተኗኗር 🎙አቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሀሰን ሀፊዘሁሏህ join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。