🎁 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ፦ የሀገራችን የሰለፍያ መሻይኾችን «حفظهم الله» አንገብጋቢ የመንሀጅ፣ ዐቂዳ እና በተለያዩ ዘርፎች የተዘጋጁ ኪታቦች ከትናንሹ እስከ ትላልቁ መማር ትፈልጋላችሁ? ደረጃውን በጠበቀ ቅደምተከተል ለማስተማር እና ለማረም (ለተስሚዕ) ዝግጅቱን ጨርሰናል። በፍጥነት ወደ መርከዛችን ይመዝገቡ። ↪️ ምእራፍ አንድ 10 ኪታቦችን ይዟል👇👇 1ኛ, አል'አርበዑነል መኪያህ ሸይኽ ሁሰይን አስ'ሲ…
ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ (አቡ ዘከሪያ)
频道https://t.me/abuzekeryamuhamed ✍ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱ። ውድ እና የተከበራቹ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ይህ ቻናል ረመዳን 29 1442 አ.ሂ የተከፈተ ቻናል ሲሆን በአላህ ፈቃድ የሀገራችን ሙስሊም ማህበረሰቦችን በተለይም ደግሞ ወልቂጤ ላይ እና ዙሪያዎቿ የሚገኙትን ታሳቢ በማድረግ የተከፈተ ጥርት ያሉ የሰለፊያ ትምህርቶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 2.3
- 平均评论
- 0.3
- 平均转发
- 4.1
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 26
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
👈 كل ما كان من أمر الجاهلية فهو مذموم. قال العلامة تقي الدين ابن تيمية ـ رحمه الله ـ «...ذم في هذا الحديث من دعا بدعوى الجاهلية، وأخبر أن بعض أمر الجاهلية لا يتركه الناس كلهم، ذمًّا لمن لم يتركه، وهذا كله يقتضي أن ما كان من أمر الجاهلية وفعلهم فهو مذموم في دين…
💬 የለዘብንበት የፎቶ እና ተንቀሳቃሽ ምስል ማሰራጨት! የተከበራችሁ የሰለፍያ ቤተሰቦቼ በጌታዬ ይሁንብኝ ለአላህ ብዬ እወዳቹሀለው። በርእሱ እንደገለፅኩት በጣም ብዙ ሰለፍይ ወንድም እና እህቶች በፎቶ እና ተንቀሳቃሽ ምስል በማሰራጨት ላይ ተዘናግው አይቻለው። በተለይ ኢሞ ላይ። 👉 ምክንያት ሲባል፦ - አሪፍ ምክር ነው። - የሱና ሸይኽ ዳዕዋ ነው። - የሱና ቻናል ላይ ነው ያገኘሁት። - በሙተዲዕ ላይ ረድ አለበ…
📖 || የተከበረው ቁርአን ትርጉም እና ማብራሪያ! 🔖ሱረቱ አል ካፊሩን ሙሉ ሱራ 🎙 በ ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ -ሐፊዘሁሏህ- 🗓 በየ ሳምንቱ ረቡዕና ሐሙስ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ሌራ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ የሚሰጥ ደርስ! t.me/Imamu_Ahmed1448 t.me/Imamu_Ahmed1448
|| የመከነች ብዥታ « ''መዕቡዱሁም የመን'' የሚለውን የተቆረጠ ድምፅ ይዘው ''የየሕያ አምላኪዎች'' ተባልን ብለው ለሚያራግቡ ሐጁሪዮች የተሰጠ ምላሽ!» 🗓 11/5/1448 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ! t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
🎁 የኒያ እና ሙሀደራ ፕሮግራም! ውድ እና የተከበራችሁ የግሩፓችን ተከታታይ ወንድም እና እህቶች ኢንሻአሏህ ቀጣይ ጁሙዓ 13/02/2019 ኢ አ ወይም ጁማደል ኡላ 13 1448 ከምሽቱ 03:30 ጀምሮ የሙሀደራ እና የኒያ ፕሮግራም ይኖረናል። ↪️ የሙሀደራ እና የኒያ ፕሮግራም የሚያካሄደው፦ 💺 በወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ حفظه الله تعالى 💡 የሙሀደራው ርእስ፦ በሰአቱ ይገለፃል «ሁሉም የ…
.السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በአይነቱ ለየት ያለና ደማቅ ፕሮግራም ➡️ ዛሬ ማታ ማለትም ጥቅምት 12/2019 E.C 🕰ማታ ከ 3:20 ጀምሮ በአዳማ ከተማ በሂጅራ የሰለፊዮች የመስጅድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ የሙሓደራና የኒያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቀናል። 🪑 የዛሬ ተጋባዥ እንግዶቻችን 1"ኡስታዝ አቡ ፈውዛን ነጅሙዲን ሀፊዘሁሏህ 2"ኡስታዝ አቡ ኡወይስ ሙባረክ ናሲር ሀፊዘሁሏ…
📡 ሉምዓቱል ኢዕቲቃድ የተሰኘው ኪታብ ሙሉ ደርስ ሪከርዶች፦ ↪️ በመርከዙ ለሁለተኛ ዙር የተቀራ! 📚 የኪታቧን pdf ለማግኘት https://t.me/ibnuteimiyya/702 https://t.me/ibnuteimiyya/702 ክፍል👉❶ https://t.me/ibnuteimiyya/703 https://t.me/ibnuteimiyya/703 ክፍል👉❷ https://t.me/ibnuteimiyya/704 https://t.me/ibnut…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。