በልዩ ልዩ እድሎች ጠብቁን🎉♨️
Mizan Institute of Technology - MiT
频道A multinational technology company headquartered in Addis Ababa, Ethiopia, dedicated to empowering the next generation of innovators. MiT operates through two major divisions: Mizan Academy (MA) and Mizan Tech Services. https://www.mizantechinstitute.com
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 196
- 平均评论
- 9.8
- 平均转发
- 10.0
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 12
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ቃላችንን በተግባር ፈጽመናል — የ14ኛው ዙር የስኮላርሺፕ ፕሮግራማችን በድምቀት ተጠናቋል! 🎉🤝 የ14ኛው ዙር የቡትካምፕ ሙሉ ነፃ የትምህርት ዕድል (Scholarship) እና የገንዘብ ሽልማት ውድድር ፍጻሜውን አግኝቶ ይፋ የተደረጉት ሽልማቶች በሙሉ ለባለቤቶቻቸው ደርሰዋል፦ ✅ ከ1ኛ – 3ኛ የወጡት አሸናፊዎቻችን የ 100% ሙሉ ነፃ የትምህርት ዕድላቸውን (Full Scholarship) ወስደው ምዝገባቸውን አጠ…
🎓 የ14ኛው ዙር ቡትካምፕ ስኮላርሺፕ ውድድር — የመጨረሻው ኦፊሴላዊ ውጤት እና የአሸናፊዎች ይፋዊ መግለጫ! 🏆🎉 ውድ የኢንስቲትዩታችን ቤተሰቦች፣ ተከታታዮች እና ብርቱ ተወዳዳሪዎች፤ ላለፉት ቀናት በከፍተኛ ጉጉት እና ተሳትፎ ሲካሄድ የቆየው የ14ኛው ዙር ቡትካምፕ የ100% ሙሉ ነፃ የትምህርት ዕድል (Scholarship) እና የገንዘብ ሽልማት ውድድር ፍጹም ግልፅ፣ ታማኝ እና ፍትሃዊ በሆነ መልኩ ተጠናቋል!…
📢 የስኮላርሺፕ ውድድር 3ኛው ምዕራፍ (የማመልከቻ ጽሑፍ ግምገማ — 30%) ውጤት ይፋ ሆነ! 📝⚖️ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እና ተወዳዳሪዎች፤ ወደ ፍፃሜው ላለፉት 21 Top ተወዳዳሪዎች በኢንስቲትዩታችን የቴክኒክ ኮሚቴ ሲካሄድ የነበረው የማመልከቻ ጽሑፍ (Motivation Letter) ግምገማ ፍጹም ፍትሃዊ እና ገለልተኛ በሆነ መንገድ ተጠናቋል። 🔍 ግምገማው የተካሄደባቸው 5ቱ ዋና ዋና መስፈርቶች፦ 1. የኮ…
በዚህ ውድድር 4ኛ መስፈርት የነበረው ሌላ ሰው በማስመዝገብ በ1 ሰው 10 ነጥብ ማግኘት ነበር። በዚህ የውድድር ዘርፍ ተወዳዳሪ የሆነው አዲሱ ከተማ 3 ሰው በማስመዝገብ ዘርፉን በ30% እየመራ ይገኛል:: ይህ ከአጠቃላይ 100% ነጥብ ላይ ጉልህ ሚና ያለው ነው: ይህ ሰው በማስመዝገብ የሚገኝ 10% ነጥብ እስከ ማታ ድረስ ይጠናቀቃል። ማታ ላይ ከ100% የአሸናፊዎች ውጤት ይነገራል።
🎉 የ14ኛው ዙር ቡትካምፕ ስኮላርሺፕ ውድድር — የ30% የህዝብ ድምፅ አሰጣጥ (Public Vote) ኦፊሴላዊ ውጤት! 🎉 ተወዳዳሪዎቻችን በቻናላችን ባገኙት የ reaction ድምፅ ብዛት መሠረት፣ የ30% ድርሻ ነጥባቸው ተስልቶ እንደሚከተለው ይፋ ሆኗል! 🏆 የሕዝብ ድምፅ አሰጣጥ ደረጃ እና ነጥብ (ከ 30%)፦ 🥇 1ኛ ደረጃ: ተወዳዳሪ 17 — Abdulkerim Mohammed ↳ 1,692 ድምፅ | 30.00% 🥈…
Voting ስለተጠናቀቀ ውጤት L O A D I N G
Voting ላይ የሚቆጠሩት ሪአክሺኖች ሁሉም ናቸው። On ያደረግነው +ve ሪአክሺኖችን ብቻ ስለሆነ። ሁሉም ሪአክሺኖች ተመሳሳይ (እኩል) ነጥብ ነው ያላቸው።
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。