ከልባችሁ ስሙት አደራ https://youtu.be/dN3PKHaeVEM?si=7EwHKvsBVUQm_jLU
Dn Eyuel Habtamu
频道互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 425.8
- 平均评论
- 30.3
- 平均转发
- 67.3
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
(无文本内容)
(无文本内容)
ከእርሱ ጋር ኀብረት ፍጠሩ! እግዚአብሔርን ለማወቅ ለመውደድ ከእርሱ ጋር መተባበር አለባችሁ። ንባብ ብቻውን በቂ አይደለም። ንባብ የሚከፍትላችሁ መዝጊያውን ብቻ ነው። ከዚህ በኋላ እናንተ ትገቡና ከእግዚአብሔር ጋር ትኖራላችሁ ከዚያም ከእርሱ ጋር መኖር ጣፋጭ መሆኑን እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁ። ስለሆነም ከእግዚአብሔር ጋር የሚሆን ሕይወትን ትሞክሩታላችሁ እርሱ በሁሉም ነገር ውስጥ ተካፋይ እንዲሆንም ትፈቅዳላችሁ…
በጣም እንደጠፋሁ አውቃለሁ ተወዳጆች በጸሎታችሁ እኔን ደካማውን አስቡኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ በብዙ ትምሕርቶች እንገናኛለን 😊🙏
እንኳን አደረሳችሁ ተጋበዙልኝ 🙏 https://youtu.be/WBa4c9UcV4Q?si=76kaxWWHn84U4iR6
የእመቤታችንን ስደት አስበው ስዱዳንን ፣ የተራቡትን ማሰብ እንዴት ያለ ድንቅ ነው ። የነዳያን እጅ የክርስቶስ እጅ ነው የሚለው መርህ በዚህ መተሳሰብ ፣ ሰው ማመን ለተሳነን ለእኛ እንዴት ያለ ትምህርት ነው ? እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏 እናንተም በማዘዝ ነዳያንን አስቡ ቪዲዮዋን copy link repost በማድረግ እህቴን ደግፉልኝ 😊🙏 https://vt.tiktok.com/ZSbKe93P9/
https://youtu.be/FVXmJ7BdNT8?si=z1Fch-jXPiZbe6ad
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。