ማኅበረ ቅዱሳን አዲስ አበባ ማእከል ሚዲያ

频道
@MkAddisAbabaCenterMedia · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语
广告 B+
最近同步 2 天前
收录于 2026-10-12
订阅数 5,005 7 日 +2 · 30 日 —
30 天平均曝光 973 近 24h 730
互动率(ERR) 14.6% 7 天发帖 35
广告投放评级 B+ Ads Index 68

订阅数趋势

10-13 10:57 → 10-27 15:41 · 区间变化 0

最低 5,003 最高 5,005 3 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
2.0
平均评论
0
平均转发
2.7
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ቊልቊልያኖስም እንዲህ አለው እኔ እንዳከበርኩህ ልጣላህም እንዳልፈለግሁ አላወቅህምን አንተ በወገን የከበርክ እንደሆንክ አውቃለሁና አሁንም ለአማልክት ሠዋ በክፉ አሟሟት እንዳትሞት አለው ። ፊልያስም እኔን ደስ ማሰኘት ከወደድክ እንዲያሰቃዩኝና እንዲገድሉኝ እዘዝ አለው በዚያንም ጊዜ በሰይፍ ራሱን እንዲቆርጡት አዘዘ ። ሊገድሉት ሲወስዱትም ዘመዶቹና የሀገር ታላላቆች ወደርሱ መጡ ለመኰንኑም በመታዘዝ ለአማልክት እ…

2026-10-27 14:41 👁 186 👍 0 💬 0 ↗ 0

አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጥቅምት ዐሥራ ሰባት በዚች ቀን የሀገረ ቀምስ ኤጲስቆጶስ ቅዱስ ፊልያስ በሰማዕትነት አረፈ ። ይህንንም ቅዱስ በመኰንኑ ቊልቊልያኖስ ዘመን ወደ ፍርድ አደባባይአቀረቡት ቊልቊልያኖስም ለአማልክት ሠዋ አለው ። ፊልያስም እኔ ከብቻው እግዚአብሔር በቀር ለአማልክት አልሠዋም አለ ። ቊልቊልያኖስም እግዚአብሔር ምን አይነት መሥዋዕት ይሻል አለ ፊልያስም ቅን ትሑት…

2026-10-27 14:41 👁 181 👍 0 💬 0 ↗ 0

፭. በወረዳው ውስጥ ለጋራ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ጥቅም የሚውሉ የኀብረት ሥራ ዕቅዶችንና የአጥቢያ ሰበካውን አገልግሎት መርሐ ግብር አዘጋጅቶ ለጉባኤው ያቀርባል። ፮. ለተፈቀደው የኀብረት ሥራ ዕቅድ ማስፈጸሚያና ለልዩ ልዩ አገልግሎት ማከናወኛ ከእያንዳንዱ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን የተወሰነውን ገንዘብ በወረዳው ቤተ ክህነት ኀላፊነት በሕጋዊ ደረሰኝ እንዲሰበሰብ ያደርጋል። ፯. ዕቅዱን ተግባራዊ ለማድረግ ከሚ…

2026-10-26 16:18 👁 599 👍 1 💬 0 ↗ 1

የወረዳ ሰበካ መንፈሳዊ አስተዳደር ጉባኤ (የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ) ሥልጣንና ተግባር ዘወትር ሰኞ፡-ቃለ ዓዋዲ ምን ይላል? በቃለ ዓዋዲ በምእራፍ ፪ በአንቀጽ ፭ እና ፮ ከተዘረዘረው ዐላማና ተግባር በተጨማሪ የወረዳ ሰበካ መንፈሳዊ አስተዳደር ጉባኤ የሚከተለው ሥልጣንና ተግባር ይኖረዋል። ፩. በወረዳው ውስጥ የሚገኙት የአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ሰበካ ጉባኤያት የተቋቋሙበትን ዐላማ ከግቡ እንዲያደርሱ ተግባራቸው…

2026-10-26 16:15 👁 511 👍 1 💬 0 ↗ 1

አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጥቅምት ዐሥራ ስድስት በዚች ቀን ለአባቶች ሊቃነ ጳጳሳት አርባ ዘጠነኛ የሆነ ቅዱስ አባት የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት አባ ያቃቱ አረፈ ። ከርሱ በፊት የነበረ አባ ብንያሚን በአረፈ ጊዜ ይህን አባት መርጠው በእስክንድርያ አገር ላይ ሊቀ ጵጵስና ሾሙት በዘመኑም ብዙ ችግር ደርሶበታል ስሙ ቴዎዶስዮስ የሚባል አንድ መለካዊ ሰው ነበረ እርሱም ወደ ደማስቆ ንጉሥ…

2026-10-26 13:39 👁 551 👍 2 💬 0 ↗ 0

ከዚያችም ቀን ጀምሮ በብዙ አይነት ሥቃይ በብዙ ቀኖች ውስጥ ማሠቃየትን ጀመረ። በግርፋት በስቃላትም በባሕር ስጥመትም ወደ እሳት በመወርወርም የሚያሠቃይበት ጊዜ አለ። በዚህም ሥቃይ ውስጥ ሳለ ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአጠመቀው ቄስ በአርሜላዎስ አምሳል ተገልጾለት እንዲህ የሚል የደስታ ቃል አሰማው። የመረጥኩህ ቢላሞን ሆይ ደስ ይበልህ እኔ ሰማያዊ መንግሥትን አዘጋጅቼልሃለሁና ። የንጉሡ ጭፍሮች…

2026-10-25 14:12 👁 686 👍 0 💬 0 ↗ 0

አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጥቅምት ዐሥራ አምስት በዚች ቀን ከኒቆምድያ አገር ቅዱስ ቢላሞን በሰማዕትነት አረፈ። የዚህም ቅዱስ አባቱ ጣዖት አምላኪ ነው እናቱ ግን ክርስቲያን ናት ጥበብንም አስተማሩት ከዚህም በኋላ ስሙ አርማላስ ከሚባል ቄስ ጋር ተገናኘ። እርሱም ክብር ይግባውና የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የቀናች ሃይማኖት አስተማረው የክርስትና ጥምቀትንም አጠመቀው ታላቅ የሆኑ ድ…

2026-10-25 14:11 👁 641 👍 0 💬 0 ↗ 0

ምን መማር ይፈልጋሉ? በማኅበረ ቅዱሳን አአ ማእከል አዘጋጅነት የሚሰጠውን ልዩ ልዩ ሥልጠና ከጥቅምት7-14 ድረስ ማራዘማችንን በደስታ እንገልጻለን፡፡ ለኦንላይን መመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ 🖥https://forms.gle/FK4H4cRxjEy7himWA በአካል ለመመዝገብ ፡ 5ኪሎ ማኅበረ ቅዱሳን ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ 📲0991 333377 📲0939 952222 ዕውቀትን ከምግባር የዋጀ ትውልድ እንገነባለን፡…

2026-10-24 15:47 👁 745 👍 1 💬 0 ↗ 2

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。