ያሲን ኑሩ️️ YASIN NURU

频道
@yasin_nuru · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

የ ያሲን ኑሩ ሐዲሶች Yasin Nuru "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ) "የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም " የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሰራ ሰው ያገኘዋል :>> { አል -ዘልዘለህ 7} UNOFFICIAL ለአስተያየት👇👇 @Hasabbbbot ሀዲሶችን ከፈለጋችሁ👇👇 @yasin_nuru_hadis

广告 A
最近同步 1 天前
收录于 2026-10-12
订阅数 4.2万 7 日 -12 · 30 日 —
30 天平均曝光 1.2万 近 24h 6,774
互动率(ERR) 16.0% 7 天发帖 7
广告投放评级 A Ads Index 82

订阅数趋势

10-13 11:17 → 10-29 03:51 · 区间变化 -12

最低 4.2万 最高 4.2万 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
207.2
平均评论
49.1
平均转发
53.3
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
2

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

በቁርአን ውስጥ…….. * እጅግ ደካማ ተብሎ የተጠቀሰ ቤት.. የሸረሪት ቤት * እጅግ አስቀያሚ በመባል የተጠቀሰ ድምፅ.…... የአህያ ድምፅ * እጅግ ከባድ ተንኮል ተብሎ የተጠቀሰ…... የሴት ተንኮል * እጅግ አቃጣይ የተባለው እሳት...... የጀሀነም እሳት * ለሰው ልጆች ሁሉ ጠላት በመሆን የተጠቀሰ...... ሸይጧን @yasin_nuru @yasin_nuru

2026-10-28 17:10 👁 2,912 👍 123 💬 41 ↗ 32

የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:– "ከሴቶች ሁሉ በላጭ ① ስታያት የምታስደስትህ፣ ② ስታዛት የምትታዘዝህ፣ ③ ስትርቅ እራሷንም ገንዘብህንም የምትጠብቅ ናት።" [አስሶሒሐህ: 1838] @yasin_nuru @yasin_nuru

2026-10-27 19:46 👁 4,496 👍 167 💬 28 ↗ 35

ዛሬ እስኪ ሂሳብ እንስራ እድሜያችን 60 አመት ነው እንበልና በቀን* 8* ሰአት ብንተኛ በ60 አመት ውስጥ 20 አመቱን በእንቅልፍ እናሳልፈዋለን ወደ ስራ ሄደህ በስራ 8 ሰአት ብታሳልፍ ሌላውን ሃያ አመት በስራ ፈጀከው ማለት ነው በልጅነትህ ያሳለፍከው 15 አመት አለ በቀን ለምግብ ብለህ ሁለቴ ግማሽ ሰአት ብትጠቀም ከእድሜህ 3 አመቱን በምግብ ጨረስከው ማለት ነው አጠቃላይ የእንቅልፍ እና የምግብ የስራ እና…

2026-10-26 22:39 👁 5,816 👍 195 💬 25 ↗ 65

1. የዱዓው ሚስጥር አንድ ባል ሁልጊዜ ሶላት ሰግዶ ሲያበቃ ዱዓ ያደርጋል። ሚስትየው ልታደምጠው ብላ ቀረብ ስትል፣ ባልየው በከፍተኛ ድምፅ እንዲህ እያለ ይለምናል፡ "ያ አላህ! ጀነት ውስጥ ካሉት ሁሩል አይኖች (ቆነጃጅት) መካከል አስርቱን ስጠኝ!" ሚስትየው በጣም ተናዳ በጀርባው ላይ በኃይል መታችው። ባልየው ፊቱን ወደ እሷ አዙሮ በፈገግታ፡ "ኧረ ተይ እንጂ... እኔ እኮ እዚያ ስንደርስ አንቺን 'አለቃቸው'…

2026-10-25 17:36 👁 6,894 👍 257 💬 21 ↗ 40

ለምኑ ይሰጣችኋል! ~ ባለ ዱዓእ የተመኘውን አገኘም አላገኘም ያለ ጥርጥር አትራፊ ነው። መስፈርት ያሟላ ዱዓእ ያለጥርጥር ከአላህ ዘንድ ተቀባይነት ያገኛል። ተቀባይነት የሚያገኝበት መንገድ 1- ወይ በቀጥታ የጠየቀውን ሊሆን ይችላል። 2- ወይ በጠየቀው ፋንታ ሌላ ነገር ሊሰጠው ይችላል። 3- ወይ ደግሞ ለኣኺራ አጅሩን ሊያስቀምጥለት ይችላል። ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "مَا مِنْ مُسْلِمٍ يَدْعُ…

2026-10-24 16:38 👁 8,161 👍 149 💬 19 ↗ 23

#ጁምዓ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይቀርብልኛልና።” #ሰሉ_አለ_ነቢ @yasin_nuru @yasin_nuru

2026-10-23 15:03 👁 8,786 👍 176 💬 66 ↗ 21

ዛሬ አንዱን ወዳጄን በጨዋታ መሃል «ማሻ አላህ በጣም አምሮብሃል!» አልኩት። እርሱም ፈገግ ብሎ እንደ ቀልድ «ሰሞኑን ለይል ላይ ቆም እያልኩ ነበር፤ ምናልባት እሱ ይሆናል» አለኝ። እውነቱን ነው... ቀልድ ቢመስልም ጥልቅ እውነት አለው። የለይል ሶላት በፊት ላይ የማይደበቅ፣ በልብ ውስጥም የማይጠፋ ልዩ «ኑር» ያጎናጽፋል። ታላቁ ታቢዒይ ሐሰን አል-በስሪ «የለይል ሰጋጆች ፊታቸው ከሁሉ በላይ እንዲህ የሚያበራ…

2026-10-22 14:39 👁 1万 👍 268 💬 32 ↗ 59

ከሸይኽ ዶ/ር ሷሊሕ ፈውዛን ጋር ፈገግ በሉ! አንዷ እንዲህ ብላ ጠየቀቻቸው፦ «ባሌን 2ኛ ሚስት ብድረው ችግር አለው ወይ? የገንዘብ አቅሙ የለውም። የሚተዳደረው በኔ ገንዘብ ነው። ሁለተኛይቱንም ካገባ ያቺንም የሚያስተዳድርበት ገንዘብ እኔ እችለዋለሁ።» ብላ ጠየቀች። ሸይኹ ራሱ ገርሟቸው «የት ነው የምትገኘው?» አሉ! «እንዲህ አይነቷ'ማ ከተገኘች ያልተለመደ እንግዳ ነገር ነው!» አሉ። ለማንኛውም ችግር የለው…

2026-10-21 16:15 👁 1万 👍 141 💬 20 ↗ 22

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。