Alex Abreham - በነገራችን ላይ

频道
@AlexAbreham · 书籍 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

በገበያ ላይ የሚገኙ የአሌክስ አብረሃም መፅሐፍት ዝርዝር 1- አልተዘዋወረችም 2- ከዕለታት ግማሽ ቀን 3- ዙቤይዳ 4 - ዶክተር አሸብር 5 - እናት ሀገር ፍቅር 6 - አንፈርስም አንታደስም 💚💛❤️ Official Fan Channel ! አሌክስ ማለት በቃ አሌክስ ነው:: Contact me @akexeth

广告 A
最近同步 1 天前
收录于 2026-10-12
订阅数 7,234 7 日 +11 · 30 日 —
30 天平均曝光 2,063 近 24h 1,284
互动率(ERR) 17.7% 7 天发帖 14
广告投放评级 A Ads Index 79

订阅数趋势

10-13 11:34 → 10-28 05:24 · 区间变化 +24

最低 7,210 最高 7,234 3 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
36.0
平均评论
2.4
平均转发
7.3
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

"ሸገር ሲቲ" የማናት? በአዲስ አበባ ዙሪያ ሸገር ሲቲ የሚባል በስፋቱም በግዝፈቱም አስገራሚ ቀለበት ከተማ እየተመሰረተ ነው። ፍጥነቱ የሚደንቅ ነው። ከተማው ከነባሩና ከተለመደው የከተሞች ምስረታ ምክንያት (ንግድ፣ ጦርነት፣ ሰፈራ ወዘተ) ይልቅ "አግሬሲቭ" የሆነ የፖለቲካ ግፊት ያጠላበት ፈጣን እና ሰፊ ግንባታ ላይ ነው። ብዙወች አዲስ አበባ ከዚህ በኋላ የኦሮሚያ አርሶ አደሮችን መሬት እየወሰደች እንዳትንቦረ…

2026-10-27 21:45 👁 527 👍 6 💬 0 ↗ 1

"ሸገር ሲቲ" የማናት? በአዲስ አበባ ዙሪያ ሸገር ሲቲ የሚባል በስፋቱም በግዝፈቱም አስገራሚ ቀለበት ከተማ እየተመሰረተ ነው። ፍጥነቱ የሚደንቅ ነው። ከተማው ከነባሩና ከተለመደው የከተሞች ምስረታ ምክንያት (ንግድ፣ ጦርነት፣ ሰፈራ ወዘተ) ይልቅ "አግሬሲቭ" የሆነ የፖለቲካ ግፊት ያጠላበት ፈጣን እና ሰፊ ግንባታ ላይ ነው። ብዙወች አዲስ አበባ ከዚህ በኋላ የኦሮሚያ አርሶ አደሮችን መሬት እየወሰደች እንዳትንቦረ…

2026-10-27 18:51 👁 750 👍 13 💬 1 ↗ 0

በዚህ ጊዜ ሁሉም ሰው የሆነ ነገር እያለ ነው አድማጩ ነው ያልገባው!

2026-10-27 15:37 👁 843 👍 6 💬 1 ↗ 4

ምን ታስባላችሁ? እንበልና ማንኛውም ያደገ አገር ወይም ሐብታም አገራት አሜሪካ አውሮፖ የአረብ አገራት ወዘተ...በማንኛውም ምክንያት ከአፍሪካ የሚሄዱ ስደተኞችን ሙሉ ለሙሉ ባይቀበሉ አፍሪካዊያን ሳንወድ በግድ አገራችን ላይ ተከባብረንና ሰርተን እንኖራለን ወይስ ተባልተን እናልቃለን ምን ይፈጠር ነበር?

2026-10-25 17:21 👁 1,138 👍 7 💬 10 ↗ 1

ከዓመታት በፊት ፍቅር ይዞኝ ነበር። በጓደኞቼ ምክርና ገፋፊነት በፍቅር ላሰቃየችኝ ልጅ የፍቅር ጥያቄ ለማቅረብ ወስኜ አገኘኋት። «አብርሽ ሴቶች ልፍስፍስ ወንድ አይወዱም፤ ቆፍጠን ብለህ የጀግንነት ታሪክ ፈጣጥረህ ንገራት» ብለው ጓደኞቼ መክረውኝ ነበር። ​ጠጋ ብዬ ሳያት ውበቷ ጨምሮ ወሬዬን ከመደበኛ ወሬ ይልቅ ወደ ቅዠት ወሰደው። ​በፈገግታ «እስኪ ስለራስህ ንገረኝ» ብላ ያዘዘችውን ስፕራይት ተጎነጨች። ከንፈ…

2026-10-25 16:05 👁 1,166 👍 49 💬 0 ↗ 6

የሴት ልጅ! ​ልጆች ከእናት ጋር ብቻ ማደጋቸው እንደ ስድብ የሚቆጠርበት ጊዜ ነበር። "ነበር" አልኩ እንጂ ከድሮው ቢሻልም አሁንም "የሴት ልጅ" የሚለውን አገላለጽ እንደ ስድብ የሚቆጠረው ብዙ ነው። ​የልጅ አስተዳደግ ስኬት ወይም ውድቀት የሚወሰነው በአባቱ ወይም በእናቱ ብቻ ማደግ ላይ ሳይሆን፣ የወላጆች አቅም፣ የፍቅር ስሜት፣ የሞራል እሴቶች እና የሚሰጡት ተገቢ ክትትል ላይ ነው። ​አባቶች ጋር ያደጉ ሴቶች…

2026-10-25 12:26 👁 1,176 👍 32 💬 0 ↗ 3

ለውፍረት ሚስት አይቀነስ! (አሌክስ አብርሃም) ​ሰውነቴ ጅል ቢጤ ነው፤ ሁለት ቀን በተከታታይ ጥብስ ከሸተተኝ ውፍረት እጨምራለሁ። ችግሩ አንዴ በሆነ ምክንያት ዋጋ ከጨመረ በኋላ ምክንያቱ ቢስተካከልም ዋጋውን እንደማይቀንሰው የአገራችን ነጋዴ፣ ሰውነቴ የፈለገ ብራብ የጨመረውን ክብደት አይቀንስም። ያልሞከርኩት ነገር የለም፤ ስኳር፣ ጨው፣ ቅመማ ቅመም፣ ሩዝ አቆምኩ—ምንም። የውሃ ፆም የቅጠላ ቅጠል ፆም ወይ ፍን…

2026-10-24 21:34 👁 1,263 👍 46 💬 2 ↗ 9

​በክርስትና የመጨረሻው የዳኝነት ሥልጣን ያለው መጽሐፍ ቅዱስ እንጂ ሰብአዊ ሥልጣንም መዓረግም አይደለም አለ... ሰዎቹ ምን ቀራቸው? አበዱ! ጥቅማቸውን ምቾታቸውን ስልጣናቸውን ነቀነቀው። ​እነዚህ ክስተቶች ክርስትና ከአካባቢያዊ እና ከታሪካዊ ሁኔታዎች ጋር ሲላመድ የመጣውን መበረዝ የሚያሳዩ ሲሆን፣ በኋላ ላይ በ16ኛው ክፍለ ዘመን የተደረገው የፕሮቴስታንት (ተሐድሶ) እንቅስቃሴ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ብቻ ወደ…

2026-10-24 02:14 👁 1,449 👍 39 💬 4 ↗ 8

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。