በትረማርያም አበባው Betremariam Abebaw

频道
@betremariyamabebaw · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

አቀድም አእኵቶቶ ለእግዚአብሔር

广告 B+
最近同步 2 天前
收录于 2026-10-12
订阅数 5万 7 日 +30 · 30 日 —
30 天平均曝光 1.1万 近 24h 8,281
互动率(ERR) 16.7% 7 天发帖 17
广告投放评级 B+ Ads Index 73

订阅数趋势

10-13 11:38 → 10-27 17:25 · 区间变化 +55

最低 5万 最高 5万 3 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
0
平均评论
3.2
平均转发
31.7
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ሲኖዶስ ሲወቀስ ምእመናን፣ ሊቃውንት ሲኖዶስን ሲወቅሱ ዝም ብለው አይደለም። በአባቶቹ ተስፋ እየቆረጠ ያለ ምእመን ለምን ሊነሣ ቻለ የሚለውን መገምገም እንጂ ለምን ትወቅሳላችሁ ብሎ ማሸማቀቅ አይገባም። ምእመናንና ሊቃውንትኮ ፩. የአባቶቹን ቃል ሰምቶ ጥቁር ቢለብስ ከሥራው የተባረረ ትውልድ ነው። ሲኖዶስ ከሥራ የተባረሩትን ሰብስቦ ሥራ መፍጠር፣ ድርጅት ማቋቋም ይችል ነበር። ነገር ግን ይህ ሳይሆን ከሥራ ካባረሩ…

2026-10-26 17:32 👁 5,603 👍 0 💬 18 ↗ 19

በዚህም ምክንያት እንደ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ዓይነት ጳጳሳትና እንደ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ ዓይነት ፓትርያርኮች ኖረዋት አስደናቂ አስተዳደራዊና መንፈሳዊ መሠረት ማስጣል ችላ ነበር። ይህ ዓይነቱ ልምድ አሁን አሁን ጨርሶ እየቀረ የመጣና ምናልባት መረጃ አጥሮኝ ካልሆነ በቀር ቤተ ክርስቲያን ‘እዚህ ሔደህ ተምረህልኝ ና’ ብላ ለነገ የምታዘጋጀው ሰውም የለም። ካሉትም አባቶች በዕድሜ ገና የሆኑ ብዙ መሥራ…

2026-10-26 16:24 👁 5,204 👍 0 💬 5 ↗ 31

© ዲ/ን ሄኖክ ኀይሌ እንደጻፈው ይድረስ ለቅዱስ ሲኖዶስ ጉዳዩ :- ዓመቱን ሙሉ የሚሠራ መምሪያ እንዲኖር ስለመጠየቅ ይህ ሕፃን ምንም የሚያውቀው ነገር የለም። ምናልባትም አፉን አልፈታም። በአንገቱ ላይ ያሰረው መስቀል ምን እንደሆነ እንኳን ትርጉሙን አያውቅም። ሃይማኖቱንም ዘሩንም ፖለቲካም ኢኮኖሚም አያውቅም። የሚስበቅ የሚሮጥበትና የሚጫወበት እንጂ የሚማርበት የሚሠራበት ዕድሜ ላይ እንኳን አልደረሰም። ይህንን…

2026-10-26 16:24 👁 5,061 👍 0 💬 4 ↗ 30

(无文本内容)

2026-10-24 23:33 👁 6,972 👍 0 💬 0 ↗ 24

ሁልጊዜ በተመሳሳይ መከራ መጮህ ይሰለቻል። መፍትሔ የለም። ዝም ብሎ ከመጮህ በተደጋጋሚ አመልክተን ችግሩ ካልተፈታ ምን ማድረግ አለብን የሚለውንም ማሰብ ያስፈልጋል።

2026-10-24 23:18 👁 6,909 👍 0 💬 13 ↗ 7

🌹🌹የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ክፍል 23🌹🌹 🌷ሁለተኛ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ 1🌷 ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን መልእክት ለጢሞቴዎስ የላከበት ምክንያት በጢሞቴዎስና በወገኖቹ ላይ አሕዛብ በጠላትነት ተነሥተውባቸው መከራ ስላጸኑባቸው ለማጽናናት ነው። መልእክቱን የጻፈበት ሀገር ሮም፣ ክታብ ወሳጅ አንከሮሎስ ነው። እስመ አኮ መንፈሰ ፍርሀት ዘወሀበነ እግዚአብሔር። እግዚአብሔር የምንፈራበትን ሀብት የሰጠን አይደለም። ንጽሕ፣ ፍቅር…

2026-10-23 16:37 👁 8,551 👍 0 💬 3 ↗ 9

😁ሌላው ነገር ቅዱስ ያሬድ ዜማውን ሲያዘጋጅና የሀገራችን ማሕሌት አራቱን ወቅቶች መሠረት ያደረገ ነው። ለምሳሌ በክረምት ነጎድጎድን፣ ደመናን፣ ዝናምን መሠረት ያደረገ ነው። በመጸው ጽጌን፣ ፍሬን የመሳሰለው ነው የሚቆም። እና አሜሪካ የሚኖሩ አንድ ታላቅ ወዳጄ ጋር እየተነጋገርን እኛጋ ክረምት ሲሆን እነርሱጋ በጋ ይሆናል። እና በደረቁ ፀሐይ ስለዝናም መዝሙር መቆም ምን ይሉታል?? ይህንን እንኳ ሊቃውንቱ ተመካክ…

2026-10-23 01:51 👁 9,269 👍 0 💬 22 ↗ 16

(无文本内容)

2026-10-22 21:59 👁 9,311 👍 0 💬 0 ↗ 58

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。