ታሪኩ ምን መሰላቹ አንዲት አስተማሪ ነበረችማለትም ተማሪ ያላትከተማሪዎቹዋ ውስጥ (ኸዲጃ ቢንት ሶላህ) ምትባል ነበረች ይቺ ልጅ የመናዊ ነች እና የሆነ ሰአት ላይ ትታመማለች ተማሪቱ ያው የከፋ በሽታ ማለት ነው ከዛ ሆስፒታል ትገባለች አልጋ ትይዛለች እና ይቺ ልጅ ትልቅ ህልም ነበራት ህልሙም ቁርአን ሀፊዝ መሆን ነበር እና አስተማሪዋ ምንም ተስፋ ሳትቆርጥ ከቤቱዋ ወደ ሆስፒታል እየሄደች በየቀኑ ቁርአንን ማስሀ…
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋
频道亗 ꧁﷽꧂ 亗 🤍𝑤𝑒𝑙𝑐𝑜𝑚𝑒 𝑡𝑜 ᴏᴜʀ 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙ᥫᩣ ✔Channel Objective🎊🎊🎊🎊🎊 ➻Islamic teachings💛 ➻Current information🤗 ➻Hadiths and Qurans 🤩 CROSS🔄 @Waver_boy1
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 37.1
- 平均评论
- 3.6
- 平均转发
- 5.6
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 2
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
የዚህ ነሺዳ ታሪክ ሀቂቃ በጣም ያሳዝናል 💔
የወደድከውን ነገር❤️ በአንተና በአላህ🧎♂️ መካከል አቆየው ሰዎች የሚያምሩ ነገሮችን ያበላሻሉ። 💔
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋: ✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 343❵ #hadith343 "ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) በበሽታ ወይም በሌላ አንዳች ምክንያት የሌሊት ሶላት ካለፋቸው ቀን አስራ ሁለት ረከዓዎችን ይሰግዱነበር። (ሙስሊም ዘግበውታል) 📋ያለፈው ክፍል👇📋 https://t.me/Hafu_posts/19620 🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
✨ለሙሳ ባህርን የሰነጠቀ ለኢብራሂም በእሳት ውስጥ ሰላምን ያደረገ ጌታ..... ያንተን የተጨነቀች ልብ ነፃ ስለማውጣቱ ትጠራጠራለህን?? . . . አብሽር😇
(无文本内容)
« አባትህ የእናትህ ባል ነው። ከእናትህ ጋር ችግር ቢኖርበት ሀቁን እንድታጎድል አይፈቀድልህም። እናትሽ የአባትሽ ሚስት ነች በተገቢው መልኩ ክብር ባትሰጠው እናትሽን ማዋረድ ላንቺ የተፈቀደ አይሆንም። ወላጆቻችሁ እርስ በርስ በሚተያዩበት መንገድ ሳይሆን እናንተ ልጃቸው ሆናችሁ እንደ ወላጅ ነው ማየት ያለባችሁ። በጣም የምትወደው አባትህ ለሚስቱ ያጎደለው ነገር የሚኖረው የእናትህ ባሏ ነው። ከምንም በላይ አብልጠ…
.صباح الخير🌸🥰 ❤🩹 وَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِاللَّهِ وَكِيلًا በአላህም ላይ ተመካ፡፡ መመኪያም በአላህ በቃ🤍 ...ወላሂ ነው ምልህ ማንንም ብትመካ መጨረሻህ አያምርም አላህን እንጂ በ አላህ የተመካማ መጀመሪያውም መጨረሻውም አማረ🤌🏾💯
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。