ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ረድየሏሁ አንሁ ወደ ኡዛ በሄዴ ጊዜ ጅኒዋ(ሸይጧን)በሴት ምስል ወጣች ጅን በሰዉ ምስል ሊታይ (ሊወጣ) ግልፅ ሊሆን ይችላልን? መልስ ያለ ምንም ጥርጥር ሊታይ ሊወጣ ይችላል በእንስሳት ምስል ይመሰላሉ በሰዉ ምስል በድመት ምስል በዉሻ ምስል በእባብ ምስል ተመሳስለዉ ይወጣሉ(ይመሰላሉ አሏህ የብዙ አይነት የመመሳሰል ችሎታ ሰጥቷቸዋል 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
አህመድ ፈንታቢል
频道互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 51.4
- 平均评论
- 16.2
- 平均转发
- 22.5
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 4
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
አንድ ሰዉ ሶላት ላይ ቢስቅ ወይም ፈገግ ካለ ሶላቱን አቋርጦ መድገም ነዉ ያለበት ወይስ ሶላቱን መቀጠል(መሙላት) መልስ ሶላት ላይ ግዴታዉ ኹሱዕ ልብን መሰብሰብ አሏህን መፍራት አሏህን ማላቅ ምክያቱም በአሏህ ፊት ለፊት ነዉ የቀመዉ እና ሶላት ለሚሰግድ ሰዉ ሶላት ዉስጥ ሁኖ መሳቅ አይገባዉም(ተገቢ አይደለም ይሄ ለሶላት ዝንጉ መሆኑን ያመላክታል የኩሹዕ ማነስ ወይም ሶላቱ ላይ ኹሹዕ የሌለዉ መሆኑን ያመላክታል…
ሴት ልጅ አንድን ሸይኽ ጥያቄ በምትጠይቅ ጊዜ እኔ ለአሏህ ብየ እወድሃለሁ ትላለች እንዴት ይታያል? መልስ ይሄ ማለት አይገባም ሴት ልጅ ሸይኽ ይሁን ሌላ ለአሏህ ብየ እወድሃለሁ ማለት አይገባም(ተገቢ አይደለም ይሄን አምሳያ ንግግር ሴት ልጅ ለአጅነብይ ወንድ ልትል አይገባም ወንድሟ ሲቀር ወይም አባቷ የሆነ እንደሆ ሲቀር ወይም ባሏ የዚህ አምሳያ በዚህ ላይ ብትል ችግር የለዉም አማ አጅነብይ ወንድ ከሆነ ይሄ የ…
ሴት ልጅ ሞተር መንዳት እንዴት ይታያል? መልስ ይሄ አይፈቀድም ሴት ልጅ በተለይ ወጣት የሆነች ሴት ሞተር ስትነዳ(ስትጓዝ) የሰዉነት ክፍላ ይገለጣል(ይታያል(ግልፅ ይሆናል እንድሁም ከወንድጋ ትመሳሰላች ሴት ልጅ እራሷን ትጠብቃለች ሴት ልጅ ሞተር መንዳት(መጓዝ) የሰዉነት ክፍላ አንዳች ነገር ይገለጣል እሳ እንድትሰተር ታዛለች 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
ሴት ልጅ በአዉሮፕላን (ሰፈር) እረዝም ጉዞ ያለ መህረም ወልዩዋ ከእሷጋ መሄድ የማይችል ከሆነ እንዴት ይታያል? መልስ ይሄ አይፈቀድም አይበቃም ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም በአሏህ እና በመጨረሻዉ ቀን ያመነች ሴት ሩቅ ጉዞ አትጓዝም ከእሷጋ መህረም ቅርብ ቤተሰብጋ ቢሆን እንጅ በአሮፕላን ሄደች እንበል አዉሮፕላኑ አቅጣጫ ቀየረ እና ወደ ሌላ ሀገር ሄደ ማነዉ የሚቀበላት? አዉሮፕላኑ ላይ ታመመች ማነዉ ሃላፊ…
አንድት ሴት ግዴታ ሶላት እየሰገደች ባሏ በሩን አንኳኳ የቤቱ በር ቁልፍ የለዉም መክፈት ትችላለችን? መልስ መጀመሪያ ታጨብጭብ ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ወንዶች ሱብሀነሏህ ይበሉ ሴቶች ያጨብጭቡ ብለዋል ስታጨበጭብ ባሎ ከገባዉ ከተረዳ ይጠብቃል ካልተረዳ ድምጿን ከፍ አድርጋ ሱብሀነሏህ ወይም አሏህ አክበር ወይም ድምጿን ከፍ አድርጋ ቁርዓን መቅራት ይበቃላታል ቁርዓን መቅራቱዋ በላጭ ነዉ ባሏ እየሰገደች እ…
አንድን እቃ ከመግዛታችን በፊት መቅመስ እንዴት ይታያል? የሚበሉ ሙከሰራት ይመስል መቅመስ መልስ እቃዉን የሚገዙትን መቅመስ የእቃዉ ባለቤት እስካልከለከለ ድረስ የመቅመስ መጠን መቅመስ ይፈቀዳል በመስፈርት በእዉነት መግዛት አስቦ ከሆነ አንዳድ ሰዎች ሱቅ ይመጣሉ ምሳ ይበላል እዚያም ይቀምሳል እዚህም ይቀምሳል እዚያም ይቀምሳል በጠገበ ጊዜ ወላሂ ደስ አላለኝም ይላል ይሄ አይፈቀድም አንዳድ ሰዎች መግዛት አይፈልግ…
አንድ ወንድ እና ሴት ሲጋቡ የሰርጉ ቀን ቀለበት ጣት ላይ መደራረግ እንዴት ይታያል? 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。