📌የጥቅምት 16 ንባባችን 👉ዘሌዋውያን 14-15 👉ከርኩሰት መንጻት
የቃልን ወተት ተመኙ
频道እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር፣ በዓመት መጽሐፍ ቅዱሳችንን እንጨርሳለን። ከ አገልገሎታችን ጎን መቆም ለምትፈልጉ:- 🏦 ንግድ ባንክ👉 1000008969543 Eyob alemu ቴሌብር👉 0912865369 📍ስለምታደርጉት ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ! 📌ለማንኛውም ጥያቄ👉 0912865369
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 54.5
- 平均评论
- 6.3
- 平均转发
- 6.5
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
📌 የዘሌዋውያን 11-13 ማጠቃለያ! 📌 ጥቅምት 15 📌 ዘሌዋውያን 11 እግዚአብሔር ለሙሴና ለአሮን በኩል ለእስራኤላውያን ስለ ንጹሕና ርኩስ እንስሳት ሕግ ሰጠ። ሕጉም በመሬት፣ በውኃና በአየር ውስጥ የሚኖሩ ፍጥረታትን ይመለከታል። 1. በመሬት ላይ የሚኖሩ እንስሳት፦ እግራቸውን ተሰንጥቀው የሚሄዱና የሚያመነዥኩ እንስሳት ንጹሕ እንደሆኑ ተገልጿል። ሁለቱንም ምልክቶች የሌላቸው ግን ርኩስ ናቸው። 2. በውኃ ውስጥ…
B. እግዚአብሔር ያላዘዛቸውን የተለየ እሳት በፊቱ ማቅረባቸው። C. የክህነት ልብሳቸውን መልበሳቸው። D. ለሕዝቡ መሥዋዕት ማቅረባቸው። 24. ናዳብና አብዩድ ከሞቱ በኋላ፣ እግዚአብሔር ለአሮን ምን የተለየ መመሪያ ሰጠው? A. ከእንግዲህ ወዲያ በማደሪያው እንዳያገለግል። B. ከሕዝቡ ጋር ወደ ግብፅ እንዲመለስ። C. ሁሉንም የመሥዋዕት ሥርዓቶች እንዲሰርዝ። D. ወደ መቅደሱ ሲገባ ወይን ጠጅ ወይም ሌላ የሚያሰክ…
📌የዛሬው ፈተና ከዘፀአት 1-40 እና ከዘሌዋውያን 1-10 ነው መላካም ፈተና! 1. የግብፅ ንጉሥ የእስራኤል ሕዝብ ቁጥር እየጨመረ መሄዱን በማየት ምን እርምጃ ወሰደ? A. በግብፅ ውስጥ የራሳቸውን ንጉሥ እንዲመርጡ ፈቀደ። B. በከባድ የባርነት ሥራ አስጨነቃቸው። C. ወደ ከነዓን እንዲመለሱ ረዳቸው። D. ከግብፅ ወታደሮች ጋር እንዲተባበሩ ጋበዛቸው። 2. ፈርዖን የዕብራውያን ወንድ ሕፃናትን እንዲገደሉ ባዘዘ…
🎲 Quiz '10' 📌📌📌 የዛሬው ፈተና ከዘፀአት 1-40 እና ከዘሌዋውያን 1-10 ነው መላካም ፈተና! 🖊 10 questions · ⏱ 1 min
🎲 Quiz '10' 📌 📌የዛሬው ፈተና ከዘፀአት 1-40 እና ከዘሌዋውያን 1-10 ነው መላካም ፈተና! 🖊 10 questions · ⏱ 1 min
🎲 Quiz '10' 📌 የዛሬው ፈተና ከዘፀአት 1-40 እና ከዘሌዋውያን 1-10 ነው መላካም ፈተና! 🖊 10 questions · ⏱ 1 min
📌 ቦቱ የማይሠራላችሁ ከሆነ፣ ከ15 ደቂቃ በኋላ ጥያቄዎቹን እዚሁ ላይ እንለቃለን። መልካም ፈተና! 🙏😇
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。