🎙🫀🥰
ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
频道የዪቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@Mukamil123
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 24.2
- 平均评论
- 3.3
- 平均转发
- 4.1
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 5
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
"የሰው አፈጣጠር" በአላህ ስሞች እጅግ በጣም ሩኅሩኅ በጣም አዛኝ በሆነው! :-ቁርአንን በአግባቡ አንብበው መረዳት ያቃታቸው ወገኖቻችን በቁርአን ውስጥ የተጠቀሰውን "የሰው አፈጣጠር" ሂደት በማምታታት "ቁርአን ይጋጫል" ሲሉ ይስተዋላል። :-ስለዚህም ይህን "የተንሸዋረረ" አረዳዳቸውን "ያስተካክላሉ" ዘንድ "የሰውን አፈጣጠር" "ሂደት በቅደም" ተከተል "እንመለከታለን። 📌ነጥብ አንድ :-የአዳም የአፈጣጠር ሂደት…
የኦርቶዶክሳውያን እርግማን! :-ጠላቶቼ የሆኑ ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ። :-ነበልባላዊ በሚሆን ቃላችሁ ሥልጣናችሁ ይንደዱ ይቃጠሉ። :-በሲኦል የጨለማ አዘቅት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ። :-ኅዘን ከላያቸው አይራቅ። :-ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ ። {📗ሠይፈ ሥላሴ ምዕራፍ 1 ቁጥር 9} 📌ድንቄም ጠላትህን ውደድ😕 ✍ ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ https://t.me/mukamil12
ንጽጽርን "ሀ" ብየ የጀመርኩት ከእነዚህ ሁለት ኡስታዞችና ከኡስታዝ ኤሊያህ ነው። በመተናነስ በእርጋታና በእውቀት ሆነው የሚሰሩ እንቁ ኡስታዞች ናቸው አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልኝ🤲 :-ኡስታዝ ኤሊያህ :-ኡስታዝ የሕያ :-ኡስታዝ አቡ ዩስራ ✍ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ https://t.me/mukamil12
:-አንዲት እናት "የሦስት አመት" ልጇን" "በብለዋ ቆራርጣ"ገደለችው" ቢባል! ሁሉም ሰው ምን አይነት "ጨካኝ "አረመኔ ነብሰ" ገዳይ ናት" ብለው ዓይንሽን ለአፈር ይሏታል! :-ነገር ግን "አንዲት እናት የሦስት ወር ልጇን" ሐኪም ቤት ሄዳ በዶክተሮች "ልጇን ቆራርጣ" "ስታስወርድ" እንደ ኖርማል ይታያል! ሱብሃን አላህ! وَلَا تَقْتُلُوا أَوْلَادَكُمْ خَشْيَةَ إِمْلَاقٍ ۖ نَّح…
የነቢዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) ታማኝነት ክፍል 2 ቲክቶክ ለማትጠቀሙ 🎙https://t.me/mukamil12
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ጀመአው እስኪ ለአንድት እህት አድስ አበባ ውስጥ ስራ ፈልጉላት @hurel0000
ቲክቶክ ለሌላችሁ😊 ክፍል 1 https://t.me/mukamil12
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。