ይህ ክርስቲያን አስተማሪ በዚህ መልኩ መሞቱ በጣም ያሳዝናል። በጣም የሚያሳዝነው አምላኬ ብሎ ቀርፆ ሰቅሎ ባስቀመጠው የማይሰማ የማይናገር የማያይ ግዑዝ ነገር ተመቶ መሆኑ ነው። ጣዖት አትስቀሉ ስትባሉ አትሰሙም። እባካችሁ ቢያንስ ከዚህ በኃላ አምላካችሁን ስትሰቅሉ በደንብ ከግድግዳ ጋ መያያዙን እርግጠኛ ሁኑ እሱም እንዳይወድቅ እናንተም ተመታችሁ እንዳትጎዱ። ✍️ Abdulkerim @facethetruth22
FACE THE TRUTH
频道አብዱልከሪም እባላለሁ ! እዚህ ቻናል ላይ እስልምናን የተመለከቱ ፖለቲካዊ ሀሳቦችን , ታሪካዊ ክስተቶችን እንዲሁም የኃይማኖት ንፅፅር መረጃዎችን አቀርባለሁ። [ የትኛውም ማህበር እንዲሁም ፓርቲ አባል አይደለሁም ] --- ዘና በሉ... ፈገግ እያልን እንማማር አላህ ያግዘን !! (B T G O G).
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 408.8
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 29.2
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 2
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ዲያቆን መዝሙረ ያሬድ ለጽልመተኛው ለመከላከል ሲጋጋጥ 😁 (ገብርኤል ማለት አምላክ ሰው ሆነ ማለት ነው እስልምና በዚህ ይፈርሳል ብሎው ዘባርቀው ወረቀት በትነው ስህተቱን ለመሸፈን መከራ ውስጥ ገቡ) 🎙 አብዱልከሪም @facethetruth22
አይናቸው እንኳን ታውሯል ኦርቶዶክስ መምህራን ህዝቡ ላይ እየቀለዱ ነው። ኃይማኖታዊ ነው ብለው የቆሸሸ ውሃ እየሰጧቸው ይገኛሉ። ምን አለ ቢያንስ በስርዓቱ የቆሸሸ ቢሆን። የጠቆረ ለአይን እንኳን የሚዘጋ ... በዚህ ዘመን ገጠር ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች እንኳን የወንዝ ውኃ ምንጭ መርጠው የተሻለ በሚሉት በሚጠቀሙት ጊዜ ተመልከቱ የኦርቶዶክስ እምነት ምዕመኑ አያስብም ብለው ይቀልዱባቸዋል። በጣም ያሳዝናል። ኢትዮጵያ…
🔘 ለጨለማው መፅሐፍ መልስ🔘 ሰሞኑ ክርስቲያኖች እዚህ ግባ የማይባል ፅሁፍ በትነው ነበር ።መፅሐፉ በጣም የወረደ ነው ብዬ ከምነግራችሁ የዘቀጠ ስህተት ራሱ አለው። ገፅ 30 ላይ ገብርኤል የሚለው ስም እስልምናን ያፈርሳል ምክንያቱም ትርጉሙ አምላክ ሰው ሆነ ማለት ነው ብለው ፃፉ። ምን ያህል ቢደነዝዙ ነው ቆይ 😁 🔘 ገብርኤል ማለት የአምላክ ሰው ወይም አምላክ ጥንካሬዬ ኃይሌ ነው የሚል ትርጉም ነው ያለው።…
ኡስታዝ ወሒድ የሰጠው አስተያየት ልዩ ሆኖ ስላገኘውት እዚህ ለጠፍኩላችሁ። በንፅፅር መምህርነት የምታውቁት ኡስታዝ ወሒድ ሲናገር ከሰማችሁት የእኔን ሙግቶች እና ሀሳቦች ያልተኮረጁ መሆናቸውን ሲናገር ይደመጣል። ይህን ስሰማ የሆነ አለማዊ ትምህርት ቤት ያለው መሰለኝ። አለማዊ ትምህርት ላይ ያሳለፋችሁ ሰዎች ታውቃላችሁ የምታቀርቡት ሪሰርች, የተለያዩ አሳይመንት ስትሰሩ መጀመሪያ የሚታየው ጥናቱ የእናንተ ነው ወይስ…
ኡስታዞች ተሰብስባችሁ ግጠሙኝ ሲል ነበር ! ለዚህ ሰው ቀጠሮ መያዝ አያስፈልግም የሆነ ቀን አግኝቼ ዘይረዋለሁ ብዬ ነበር ትናንት ሁሱ ጋ አገኘውት።ከ 2 ጥያቄ አላለፈም ። 1️⃣ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አንስቼ ለዚህ የታሪክ መረጃ አምጣ 🕳 መልስ -- አላጠናሁም አልደረስኩበትም 2️⃣ መፅሐፍ ቅዱስ ጠቅሼ ፅዋ የተባለው ምንድነው ? 🕳 መልስ --- አልመልስም ! የልብህን አውቂያለሁ -------------------…
(无文本内容)
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。