አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

频道
@africatv1 · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11636 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌ97ቪዥን ጣብያ ነው ። በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡ በቴሌግራም | @africatv1 በፌስቡክ | @AfricaTVCh እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል። ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።

广告 B
最近同步 2 天前
收录于 2026-10-12
订阅数 2.2万 7 日 -43 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,690 近 24h 1,132
互动率(ERR) 5.1% 7 天发帖 42
广告投放评级 B Ads Index 64

订阅数趋势

10-13 12:12 → 10-27 23:50 · 区间变化 -93

最低 2.2万 最高 2.2万 3 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
14.0
平均评论
0
平均转发
1.5
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

የእውቀት መሰረት እንገንባ! #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

2026-10-27 22:04 👁 258 👍 1 💬 0 ↗ 1

የኢብራሂም ዳዕዋ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

2026-10-27 18:00 👁 600 👍 10 💬 0 ↗ 0

ሸይኽ ሙሐመድ ሐሰን ፈድሉ የማይናወጥ አቋም! ሸይኽ ሙሐመድ ሐሰን ፈድሉ ከአባታቸው ሸይኽ ሐሰን ፈድሉ እና ከእናታቸው በፍታ ኢማም በወሎ ክፍለ ሀገር፣ በየጁ አውራጃ፣ መነዩ በተባለ አካባቢ ተወለዱ። ሸይኽ ሙሐመድ ሐሰን ፈድሉ የቁርአን ትምህርታቸውን የጀመሩት ከአባታቸው ዘንድ ነበር። እስከ ሱረቱል ሙልክ ድረስም ቁርአንን ከአባታቸው ቀሩ። ሆኖም አባታቸው ገና ቡሉግ ሳይደርሱ ወደ አኼራ በማለፋቸው የጀመሩትን ት…

2026-10-27 15:02 👁 771 👍 28 💬 0 ↗ 5

ሩኩዕ ላይ የደረሰ ሰላቱ ይቆጠርለታል! #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና

2026-10-27 11:03 👁 861 👍 12 💬 0 ↗ 1

ጊንጥ ናቸው #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

2026-10-27 02:03 👁 1,054 👍 12 💬 0 ↗ 0

ሶላት ከተሰገደ በኋላ ዱዓ አድርገው ከጨረሱ በኋላ ፊትን ማበስ የተመለደ ነው ። ታዲያ ይሄ ልማድ ሸሪዓዊ መሰረት ያለው ነው ወይ የሚለውን ጉዳይ የሚዳስስና ሌሎች ጥያቄዎች ላይ በሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጦፋ የቀረበው የአል ፈታዋ መሰናዶ በዩቱዩብ ቻነላችን ላይ ተለቋል ። ከታች ያለውን መስፈንጠርያ በመንካት#የህይወት_ጎዳና https://youtu.be/bIB67XSf-mE #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና

2026-10-27 01:00 👁 1,100 👍 10 💬 0 ↗ 2

የኡሙ አይመን ለቅሶ... #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

2026-10-27 00:01 👁 1,083 👍 12 💬 0 ↗ 0

በህይወት ጉዞ የሚገጥሙ ጉዳዮችን የምንጠይቅበት የአል ፈታዋ ፕሮግራም ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ በተወዳጁ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን አማካይነት በአፍሪካ ቲቪ ወደእናንተ ይቀርባል ። እንድትከታቱሉ ጋብዘናቹሀል። #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና

2026-10-26 23:01 👁 1,098 👍 10 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。