አርሲ‼️ በአርሲ ሽርካ ወረዳ ዛሬ በርካታ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መገደላቸው ታውቋል። በጮሌ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ቁጥራቸው በገለልተኛ አካል ያልተረጋገጠ በአንድ ጉድጓድ መቀበራቸውንና በቢርቦ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ደግሞ ሶስት ክርስቲያኖች መቀበራቸውን ለማወቅ ተችሏል። አዩዘሀበሻ
አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (አዖተ)
频道በዚህ የንጽጽር አደባባይ በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታት የተገለጸው እውነት ሲፈጸምና ይፈጸም ዘንድ በመላው ዓለም ሲንቀሳቀስ የሚከሰቱ ጉዳዮችን እናቀርባለን ! ስለእምነታችን እንማማራለን ! ስለመልዕክታቱ እንነጋገራለን ! ➝ይህ የአልፋና ዖሜጋ ( @christian930 ) ገጽ ቅርንጫፍ የንጽጽርና የመማሪያ ገጽ ነው።
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 25.0
- 平均评论
- 0.1
- 平均转发
- 9.4
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
በሞያሌ ግጭት ቀጥሏል። መንግስት ዝምታን መርጧል። ይህ የኬንያ ዌብሳይት 47 ሰዎች እስካሁን ሞተዋል እያለ ነው። የኬንያ መንግስት ድንበር አካባቢ የፅጥታ ሀይል አሰማርቶ ወደ ግዛቱ ፀቡ እንዳይስፋፋ ለማድረግ እየጣረ ነው። የሶማሌ ገሪ እና የኦሮሞ ቦረና በኬንያ ይገኛሉ። በርካታ ሰዎች ድንበር ተሻግረው ኬንያ ገብተዋል።
(无文本内容)
⚡️ ጊዜው የፍርድ ሰዓት ነውና እርምጃው ከራሳችን ከቤታችን ጀምሮ ወደ ቀሪው የተፈረደበት ሕዝብም የሚዘልቅ ነው። /_/_/_/__/ ወገኖቼ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጊዜው እንደምታዩት ጦርነቱ ብዙዎችን ቀጥፎ፣ ኢኮኖሚውን አድቅቆ፣ ርሃብን አንግሦ፣ ሰፊ ስደትን፣ የንብረት ውድመትን አስከትሎ በደረሰበት ደርሷል። ገናም አልተቋጨም። የዘመኑ ገዢዎች አንዱ ሀብታቸው ውሸት ነውና ዛሬም ውሸትን እንደ መዋጊያ ስልት እየተ…
75ለ) ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት ክፍል-3 ለ ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ! -24/4/2014 ዓ.ም-
75ሀ) ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት ክፍል-3 ሀ ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ! -24/4/2014 ዓ.ም-
💥 ኬንያ - ዛሬ የተደረመሰው ሕንጻ
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。