የሚገራርሙ ደጋግ ልቦችን እያየን ነው እግዚአብሔር በብዙ ይባርካቹ ! የካሌቤን እናትና ትናናሾቹ አሁንም የኛ እርዳታ ያሻቸዋል! 🏦1000622386511 Birtukan Aragaw Nigatu @christian_mezmur⭐️
Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር
频道🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 109.4
- 平均评论
- 9.9
- 平均转发
- 25.7
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 1
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
(无文本内容)
ከሁለት ወር በፊት ድንገት እቤታቸው ከተከሰተው ከአባቱ ህልፈት በኋላ የእናቱ፣ የወንድም እህቱ ሸክም ያለበት የቤቱ ታላቅ ወንድማችን ካሌብ እርሱም ለአገልግሎት ከሄደበት ከደብረታቦር ወደ ባህርዳር ሲመለስ "አለምሳጋ" በሚባልበት አካባቢ በታጠቁ ኃይላት በጩቤ ተወግቶ ነፍሱ ማለፉ የሚታወቅ ነው። እኛ ጓደኞቹ እናቱን ልንደግፋት አስበናልና። ውድ ኢትዮጲያውያን ከታች የእናቱን አካውንት አለና የተቻለንን እናድርግ።…
ልብ የሚሰብር መራር ሃዘን 😭😭 ወንድማችን ካሌብ ካሳሁን ለአገልግሎት በሄደበት በታጣቂዎች በስለት ተወግቶ ወደ ሚወደውና ወዳገለገለው ጌታ መሄዱን ትናንት ሰማን። በእጅጉ በስጋ ስለተለየን አዝነናል ጌታ ለቤተሰቦቹ፣ ለቤተክርስቲያን፣ ለጓደኞቹና ለወዳጆቹ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጥ 🤲🏽 @christian_mezmur⭐️
✨🔥 አዲስ የመጽሐፍ ቅዱስ App ለሁላችንም — Biblight! 📱🙏 🙏 በውስጡ ምን ያካትታል? ✅ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የሚገኙ ቦታዎች አሁናዊ ቦታ ካርታ 📍 ✅ በቀላሉ ለመረዳት የሚያመቹ ኮሜንተሪዎች ✅ 35 ድንቅ ትርጉሞች 📚(Versions): ከሀገር ውስጥ 4 ቋንቋዎች እና ከአለም ዙሪያ 12 ቋንቋዎች ጋር የያዘ! 🇪🇹🌍 ✅ የትውልድ ሐረጎች: በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙትን የትውልድ ሐረጎች በቀላሉ ያግኙ 💬📖…
ዝማሬ🎙“ነገዬ” ዘማሪ 👤 Bereket Megersa Size💾 5.6 MB የተለቀቀው 🗓 2026 ርዝመት⏰ 6:03 Quality🏙 128 kbps Genres 🎼 Gospel @christian_mezmur⭐️
ደግሞ ሌላ በረከት 😍😇 ተወዳጇ ዘማሪ ሰላም ደስታ "የትንሳኤው በኩር" የተሰኘውን ሁለተኛ የመዝሙር አልበሟን በቅርብ ቀን ለአድማጮች እንደምታደርስ አስታውቃለች። ዘማሪቷ ለቅዱሳን ባስተላለፈችው መልእክት፣ ከታናናሾች ጋር ትልቅን ስራ የሚሰራው እግዚአብሔር ዳግም አዲስ ስራ ይዛ እንድትቀርብ ፀጋውን እንዳበዛላት ገልጻለች። አልበሙ በቅርብ ቀን እንደሚደርስም ተናግራ፣ አማኞች በፀሎት ከጎኗ እንዲሆኑ በጌታ ፍቅር ጠ…
🎁ሽልማት ያለው ጥያቄና መልስ ከBiblight ጋር በመተባበር! አሳታፊ ጥያቄዎችና የእድል ሽልማቶች ይዘን እየመጣን ነው ከናንተ የሚጠበቀው Biblightን download አድርጎ መጠበቅ ብቻ ነው 😊 🛒 Android Users — Download Biblight ⭐️ 📱 iPhone Users — Download Biblight ⭐️ ለሌሎችም ➡️share ያድርጉ! @christian_mezmur⭐️
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。