السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሚቀጥለው መልእክት የሸይኽ ሙሀመድ አረብ ልጅ ነው አብዱልአዚዝ ይባላል በቆቦ ወረዳ ከሸይኽ ሁሰይን አባስ ወርቄ የሚቀራ ልጃቸው ነው መለክቱን አንብባቺሁ ዱአ አድርጉልት አሰላሙ አለይኩም ወሰህሙቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የኢትዮጲያ ሰለፍዮች በሙሉ አባቴ ሸይኽ ሙሀመድ ዓረብ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል ዱዓ አድርጉለት እና በ16 አመቴ ነው ከቤተሰቦቼ ተለይቼ…
🎤 Ibn Muzayan ~ ኢብን ሙዘይን! ሁለንተናዊ ከፍታ የሚገኘው በቁርዓንና ሐዲስ ብቻ ነው።
频道السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ደዕዋ ሰለፊያ ማሰራጫ ይሆናል ኢንሻ አላህ!! አላህ መልካም የሻለትን~ ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል ። https://t.me/YusufAsselafy
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 1.6
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 1.6
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 5
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
▫️ ሸይኽ መሀመድ አረብ ረሂመሁሏሁ ♦️በአል_ወሰጢያ መድረሳ አለም ባንክ በንግድነት ተገኝተዉ ከመግሪብ በኋላ ያደረጉት ሙሀዷራ ርዕስ:- የአላህ መልክተኛ ያመጣላቹሁን ነገር ያዙ የከለከላቹሁን ነገር ተከልከሉ ከሚለዉን በመነሳት ተዉሂድን እና ሽርክን የዳሰሱበት አጠር ያለ መሳጭና ጣፋጭ ምክር ሼር ሼር አርጉት ሁሉም ሰለፍይ ጋር እንዲዳረስ አላህ አጅራቸዉን ከፍያድርግላቸዉ የጥሩ ስራቸዉን ቀጣይነቱን ያብዛዉ ማረ…
بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله، والصلاة والسلام على نبينا محمد، وعلى آله وصحبه، وعلى كل من اتبعهم بإحسان إلى يوم الدين. أما بعد: فقد بلغنا مساء أمس نبأ وفاة الشيخ محمد عرب، رحمه الله تعالى، بشكل مفاجئ، وإننا نحن مشايخ أهل السنة بمدينة بحر دار قد حزنّا حزنًا…
👉 ከሸይኻችን ሞት ምን ተማርን ? ሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ የሚገርሙ ሰው ነበሩ ። በስነምግባራቸው ፣ በመተናነሳቸው ፣ በፈገግታቸው ፣ ሁሉንም በውዴታ አይን በማየታቸው ፣ ለሁሉም በመታዘዛቸው የተለዩ ነበሩ ። በጣም የሚገርመው ሸይኽ ሙሐመድ በሐሳብ ብቻ ሳይሆነ በተግባርም ጭምር ለሞት የተዘጋጁ ሰው ነበሩ ። ባለፈው አመት ዱና ላይ ከመሻኢኾች ጋር ለመገናነኘት አስፈሪውን የአካባቢው ሁኔታ አቋርጠው ሲመጡ ከፈናቸውን…
سبحان الحي الذي لايموت إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُون رَحِمَ اللهُ الشَّيْخَ مُحَمَّدَ عَرَبٍ، وَغَفَرَ لَهُ، وَجَمَعَنَا بِهِ فِي جَنَّاتِ النَّعِيمِ.
إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ. فقدتوفي اليوم الشيخ محمد عرب في ولغا، ، رحمه الله تعالى رحمةً واسعةً، وغفر له، وأسكنه فسيح جناته. نسأل الله تعالى أن يغفر له ويرحمه، ويعفو عنه، ويكرم نزله، ويوسع مدخله، ويجعل ما قدَّمه من علمٍ ودعوةٍ في ميزان حسناته…
👉 ውድ ሰለፍዮች አላህ ሶብር ይስጣችሁ ! ዉዱ ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ ቱሉ ጋና ዛሬ መግሪብ አካባቢ በተነሳ ጦርነት ተባራሪ ጥይት መቷቸው ወደ አኼራ ሄደዋል ። አላህ ከሙቀረቦቹ ጋር ያድርጋቸው ። ቤተሰቦቻቸውና ዘመድ አዝማድ እንዲሁም መላው ሰለፍይ ማህበረብ አላህ ፅናቱን ይሰጠው ።
ወንድማችን ሸይኽ ሙሐመድ አረብ ወለጋ ወደ አኺራ ሂደዋል በዓለም ላይ ያላቹህ ሙስሊሞች ዱዓ አድርጉላቸው ማረፊያቸውን ፊርደውስ አሏህ ያርግላቸው ልባችን ቢያዝንም አሏህ የማይወደውን አንናገርም إن لله ما أخذ وله ما أعطى وكل شيء عنده بأجل مسمى
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。