Abu Imran Muhammed Mekonn

频道
@AbuImranAselefy · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ 👉 ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ◎ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር። ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ

广告 B+
最近同步 23 小时前
收录于 2026-10-12
订阅数 2.3万 7 日 -138 · 30 日 —
30 天平均曝光 4,653 近 24h 1,613
互动率(ERR) 6.9% 7 天发帖 10
广告投放评级 B+ Ads Index 71

订阅数趋势

10-13 20:53 → 10-29 08:26 · 区间变化 -220

最低 2.3万 最高 2.4万 3 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
9.4
平均评论
1.3
平均转发
24.7
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
54

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ከአህለ-ሱና የሆነ ሰው የሞት ዜና⁉️ قال الإمام أيوب السَّخْتِياني-رحمه الله- ❝ከአህለ ሱና የሆነ ሰው የመሞቱ ዜና ሲደርሰኝ ከሰውነት ክፍሎቼ አንዱ ክፍል ተቆርጦ የወደቀ ይመስለኛል።❞ 📚رواه أبو نعيم في الحلية (3/9) ☟☟ https://t.me/sead429 https://t.me/sead429

2026-10-27 19:24 👁 1,936 👍 21 💬 0 ↗ 18

ሸይኽ ሙሐመድ አረብን ለሚኸድሙ ሰለፊዮች በተለይ ሸ/ሰይድ አበይ ሸ/ሳኒ በሽር ኡ/ሐሰን ሙሐመድ ዐ/ረሕማን ያሲን በሱናው ሸኙልን ከመስገዳቹህ በፊት እዳ ካለባቸው ጠይቁና ሀላፊነቱን ውሰዱ ተባብረን እንከፍላለን ልጆቻቸውን እየሄዳቹህ ጠይቁ አዝማራቸውን ተንከባክባቹህ ሰብስቡ t.me/abumuazhusenedris

2026-10-27 13:06 👁 1,641 👍 24 💬 6 ↗ 12

إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ. فقدتوفي اليوم الشيخ محمد عرب في ولغا، ، رحمه الله تعالى رحمةً واسعةً، وغفر له، وأسكنه فسيح جناته. نسأل الله تعالى أن يغفر له ويرحمه، ويعفو عنه، ويكرم نزله، ويوسع مدخله، ويجعل ما قدَّمه من علمٍ ودعوةٍ في ميزان حسناته…

2026-10-27 02:30 👁 849 👍 23 💬 5 ↗ 5

👉 ውድ ሰለፍዮች አላህ ሶብር ይስጣችሁ ! ዉዱ ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ ቱሉ ጋና ዛሬ መግሪብ አካባቢ በተነሳ ጦርነት ተባራሪ ጥይት መቷቸው ወደ አኼራ ሄደዋል ። አላህ ከሙቀረቦቹ ጋር ያድርጋቸው ። ቤተሰቦቻቸውና ዘመድ አዝማድ እንዲሁም መላው ሰለፍይ ማህበረብ አላህ ፅናቱን ይሰጠው ።

2026-10-27 00:17 👁 662 👍 0 💬 15 ↗ 10

ወንድማችን ሸይኽ ሙሐመድ አረብ ወለጋ ወደ አኺራ ሂደዋል በዓለም ላይ ያላቹህ ሙስሊሞች ዱዓ አድርጉላቸው ማረፊያቸውን ፊርደውስ አሏህ ያርግላቸው ልባችን ቢያዝንም አሏህ የማይወደውን አንናገርም إن لله ما أخذ وله ما أعطى وكل شيء عنده بأجل مسمى

2026-10-26 23:54 👁 773 👍 0 💬 7 ↗ 6

✅ አዲስ አስፈላጊ እቃ {Wifi & Power Bank} 👉 Rugga's Power Bank 4G Pocket WiFi 👉 (ሞዴል HM-04) ♻️ ዋና ዋና ዝርዝሮች እና ጥቅሞች የሚከተሉት ናቸው፦ 1ኛ ​4G LTE / Pocket WiFi፦ ፈጣንና አስተማማኝ የኢንተርኔት ኮኔክሽን (እስከ 300 Mbps ፍጥነት) በሄዱበት ቦታ ሁሉ በቀላሉ እንዲያገኙ ያደርጋል። 2ኛ ​10,000 mAh Power Bank፦ ትልቅ የባተሪ አ…

2026-10-23 15:00 👁 2,318 👍 0 💬 1 ↗ 11

📚​ جزى الله الأستاذ خير الجزاء على توجيهاته النافعة وكلماته الصادقة ونفع به الإسلام والمسلمين وباركَ الله في جهوده 🤲​ ونسأل الله العلي القدير أن يؤلف بين قلوب السلفيين وجميع أهل السنة وأن يجمع كلمتهم على الحق والهدى وأن يرزقهم التحابب والتكاتف والتراحم وأن يكف…

2026-10-23 14:58 👁 2,118 👍 1 💬 0 ↗ 2

👉 ሰለፍያ ቆሻሻውን ያፀዳል ! ሁሉም ሊያውቀው የሚገባው ሰለፍይነት በሙግትና በነዘሪያት ተቅሪር ብቻ አለመሆኑ ነው ። ሰለፍይ ማለት የነብዩና የሶሓቦችን ፈለግ በሁለንተናው የሚከተል ማለት ነው ። ሁሉን መተግበር ቢያቅተው እንኳን ፈለጋቸው ሐቅ መሆኑን አውቆ የሙጥኝ በማለት የሚችለውን በመስራት ከአላህ ጋር ለመገናኘት ቁርጥ ያለ አቋም ሊኖረው ይገባል ። ሰለፍይነት የሰለፎችን መንገድ መከተል ነው ሲባል በሚመች…

2026-10-23 14:16 👁 2,211 👍 13 💬 0 ↗ 2

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。