السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሚቀጥለው መልእክት የሸይኽ ሙሀመድ አረብ ልጅ ነው አብዱልአዚዝ ይባላል በቆቦ ወረዳ ከሸይኽ ሁሰይን አባስ ወርቄ የሚቀራ ልጃቸው ነው መለክቱን አንብባቺሁ ዱአ አድርጉልት አሰላሙ አለይኩም ወሰህሙቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የኢትዮጲያ ሰለፍዮች በሙሉ አባቴ ሸይኽ ሙሀመድ ዓረብ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል ዱዓ አድርጉለት እና በ16 አመቴ ነው ከቤተሰቦቼ ተለይቼ…
አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)
频道ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:https://t.me/abumuazhusenedris አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት https://t.me/abumuazhusen_bot ይጠቀሙበት!!!
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 7.6
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 82
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ልክ ነህ እንኳን መወከል ለዋስም አንፈልጋቸውም ራሳቸውን ችለው ከጠበቆቻቸውጋ ይተሻሹ
መጅሊስ ሰለፊዮችን እንደማይወክላቸው በሸይኻችን ሞት ትምህርት መውሰድ ትችላለህ !!! እስካሁን የሞቱት የኢኽዋን አልያ የሱፍያ ሸይኽ ናቸው ቢሆን ...
https://t.me/alateriqilhaq
الموت باب وكل الناس داخله فليت شعري بعد الباب ما الدار الدار دار نعيـم إن عملت بما يرضي الإله وإن خالفت فالنـار هما محلان ما للنـاس غيرهمـا فانظر لنفسك ماذا أنت تختــار ======================= اللهم اجعل أخي الشيخ محمد عرب من أهل الجنة دار النعيم، t.me/abumuaz…
تنوعت الأسباب والموت واحد فمن لم يمت بالسيف مات بغيره
👉 ከሸይኻችን ሞት ምን ተማርን ? ሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ የሚገርሙ ሰው ነበሩ ። በስነምግባራቸው ፣ በመተናነሳቸው ፣ በፈገግታቸው ፣ ሁሉንም በውዴታ አይን በማየታቸው ፣ ለሁሉም በመታዘዛቸው የተለዩ ነበሩ ። በጣም የሚገርመው ሸይኽ ሙሐመድ በሐሳብ ብቻ ሳይሆነ በተግባርም ጭምር ለሞት የተዘጋጁ ሰው ነበሩ ። ባለፈው አመት ዱና ላይ ከመሻኢኾች ጋር ለመገናነኘት አስፈሪውን የአካባቢው ሁኔታ አቋርጠው ሲመጡ ከፈናቸውን…
ማሳሰቢያ ከዚህ በታች ያለዉ ሊንክ ውስጥ እየተለቀቀ ያለዉ ደርስ የኛ የሸይኽ ሙሀመድ አረብ ድምጽ አይደለም ጥንቃቄ ይደረግ https://t.me/yekiratsebseb
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。