በአሏህ ፍቃድ በቅርቡ በዚህ ቻናል ውስጥ በቀጥታ ስርጭት በሱና መሻይኮች የሚሰጡ ደርሶችና ሙሀደራዎች የሚተላለፉበት ይሆናል የቴሌግራም ቻናል👇 https://t.me/Mistre_ahbashe የዩቱብ ቻናል 👇 https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ የሱና ዑለማዎች ፈትዋዎች የሚለቀቅበት የዩቱብ ቻናል 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDX7r_…
💎 የሰለፊያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
频道የሰለፍያ ሴት ሲመክሯት ምክር ተቀባይ ስትሳሳት ከስተቷ ተመላሽ ለሰዎች ብላ ሳይሆን እውነት ለሀቅ የቆመች ከሀሜት እራሷን ያራቀች ከየትኛውም ኺላፍ እራሷን ያገለለች
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 10.8
- 平均评论
- 1.2
- 平均转发
- 6.1
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 48
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ገባ ገባ በሉ 🎙በሸይኽ አቡዘር ሀሰን (አቡ ጦልሓ) ሀፊዘሁሏህ 👇 https://t.me/Mistre_ahbashe?livestream=51dd73f56f1313b962https://t.me/Mistre_ahbashe?livestream=51dd73f56f1313b962
👉 ነገረኛ ሴት ካገባህ ፊት ለፊት እያናገርካት ሆድህ ውስጥ የሴቶች ጩኸት ይሰማኛል ትልሀለች...ፅናቱን ይስጥህ። ምርጫህን_አሳምር! ፈገግ በሉ ግን ሴቶችየ በዚህ ልክ አትቅኑ ቅናታችሁን ድበር አድርጉበት !!
የሸይኻችን መለየት በልባችን በአይናችን የሀዘን እንባን አፍስሷል አሏህ ሆይ ሸይኻችንን በምህረትህ አቅፋቸው ቀብራቸውን ብርሃን የተሞላበትና ሰፊ ያድርግላቸው ከጀነተል ፊርደውስም ውስጥ ቦታቸውን አድርግላቸው። አሏህ ሆይ ለሸይኻችን ሞት ላዘኑ ሰለፍዮች ሁሉ ሶብርን ስጣቸው በዚህ መከራም ውስጥ አጅርን ወፍቃቸው። አሏህ ሆይ እውቀትን ለማስተማርና ለዲንህ ለመስራት ያሳለፉትን ጥረት በመልካም ምንዳ መዝግብላቸው እኛን…
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሚቀጥለው መልእክት የሸይኽ ሙሀመድ አረብ ልጅ ነው አብዱልአዚዝ ይባላል በቆቦ ወረዳ ከሸይኽ ሁሰይን አባስ ወርቄ የሚቀራ ልጃቸው ነው መለክቱን አንብባቺሁ ዱአ አድርጉልት አሰላሙ አለይኩም ወሰህሙቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የኢትዮጲያ ሰለፍዮች በሙሉ አባቴ ሸይኽ ሙሀመድ ዓረብ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል ዱዓ አድርጉለት እና በ16 አመቴ ነው ከቤተሰቦቼ ተለይቼ…
ሳኡድ ከተማዎች ውስጥ ብቻ🇸🇦 የአቂዳ ኪታቦች ኢስላማዊ መፅሐፍ ጅልባቦች ካሉበት በትዕዛዝ እንልካለን↩️ ጅዳ መካ ሪያድ መዲና ጣኢፍ ደማም ተቡክ ጂዛን የትኛውም የሳኡዲ ከተማ ይሁኑ እናቀርባለን ሀይል ኮርማ ኸሚስ አርአር አብሀ ሌላም የሳኡዲ ከተማ ያላችሁ የምትፈልጉትን አናግሩን ያላችሁበት ድረስ ይመጣላችኋል። 🚚 በሳዑዲ አረቢያ ውስጥ ሁሉንም ከተሞች እናደርሳለን። 📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0575230155 📲 Tel…
▫️ ሸይኽ መሀመድ አረብ ረሂመሁሏሁ ♦️በአል_ወሰጢያ መድረሳ አለም ባንክ በእንግድነት ተገኝተዉ ከመግሪብ በኋላ ያደረጉት ሙሀደራ ርዕስ:- የአላህ መልክተኛ ያመጣላቹሁን ነገር ያዙ የከለከላቹሁን ነገር ተከልከሉ ከሚለዉን በመነሳት ተዉሂድን እና ሽርክን የዳሰሱበት አጠር ያለ መሳጭና ጣፋጭ ምክር አላህ አጅራቸዉን ከፍያድርግላቸዉ የጥሩ ስራቸዉን ቀጣይነቱን ያብዛዉ ማረፍያቸዉን በጀነት ያድርግላቸዉ ✔️ ሰዎች አወደ…
ሴት ልጅ ምንም ያህል ጠንካራ ብትሆን አንድ ቀን ግን ትደክማለች።🥀 ሁሌም ጠንካራ መስላ መታየቷ ልቧ አይጎዳም ማለት አይደለም ሁሌም ፈገግ ማለቷ በውስጧ ሀዘን የለም ማለት አይደለም። እሷም ሰው ናት ትጎዳለች ታዝናለች ትደክማለች አንዳንድ ጊዜ ማንም ሳያያት ማልቀስ ማንም ሳይጠይቃት መሰበር ይከብዳታል። ጠንካራ መሆን ማለት ፈጽሞ አለመድከም ሳይሆን በድካምሽ ውስጥም እንዴት መቆም እንዳለብሽ መማር ነው። አላህ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。