አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ለእህቶቻችን ብቻ ሳምንቱን በዲን እውቀትና በመንፈስ እርካታ እንጀምር! ✨ እሁድ የዕረፍት ቀን ብቻ አይደለም፤ ነፍሳችንን በእውቀት የምናነቃበት፣ ልባችንን በእውቀት አሏህን በማስታወስ በዚክር የምናረጥብበት፣ ከዱንያ ውካባ እፎይ ብለን ወደ አላህ የምንጠጋበት ልዩ አጋጣሚ እንጂ! አሏህ ሱብሀነሁ ወተዓላ የወደደውን ሰው ዲኑን (ሃይማኖቱን) ያስረደዋል፤ የጀነትንም መንገድ…
Muhammed Abdillah Bati
频道ليكن هدفنا فهم الكتاب والسنة على منهج السلف والعمل بما فيهما
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 4
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 1
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ከላይ ያለውን ማስታወቂያ አይታቹህ በውስጥ በኦላይን እንቅራ የምትሉኝ ወንድም እህቶች በጥቅሉ አጠር አድርጌ ስነግራቹህ እኔ ኦላይን 100ሺ ሰው ቢሰባሰብ አላስቀራም ሲቀጥል በኦላይን የሚያስቀሩ ከእኔ በብዙ እጥፍ የሚሻሉ አሉ እነሱ ላይ በመቅራት እንሱን አበረታቱ አለባቹህ እነሱ ላይ ቅሩ ።
بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الثقلين وعلى آله وصحبه أجمعين أما بعد: ፉሪ ጀሞ ወለቴ ኬንተሪ አከባቢ ላላቹህ መስጅዶች እና መድረሳዎች ኪታብ የሚያስቀራ ኡስታዝ የምትፈልጉ ከሆነ አለሁኝ በሳምንት 1ቀን እሁድ ከ3ሰዓት እሰከ ዙህር ድረስ ባለውግዜ ነው እና በሳምንት ሶስት ቀን ከመግሪብ እሰከ ዒሻእ የሚመቸኝ ከ…
የትም ብትሆን አላህን ፍራ! #ክፍል_❶ 🎙ኡስታዝ ሙሀመድ አብደላህ ባቲ ሙሉ ቪድዮውን በዩትዩብ ይከታተሉ https://youtu.be/xQZ-iA-Ou8w?si=9PifhxhHP1yd2RXD
👁👁👁👁አስደሳች ዜና የአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፋፋ ህክምና ከ መስከረም 4 እስከ 7/ 2019 አ.ል ይሰጣል። 👉በመሆኑም ከጳግሜ አንድ ጀምሮ ዊንጌት ተሻግሬ በሚገኘው የአወሊያ ጤና ጣብያ መጥተው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ስንገልፃላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። 👉ለበለጠ መረጃ +251911599329…
https://t.me/merkezabumussa1?videochat=ef8edee7a2de72bdbb
ሱብሀነሏህ እንዴት የሚደንቅ የፅናት ታሪክ ነው ------ በ1977 በኢትዮጵያ በነበረው ድርቅ ምክኒያት የተፈጠረውን ርሃብ ተከትሎ የተከሰተውን ይህን አሳዛኝ ታሪክ ሌላ ሰው ቢያወራው ኖሮ ለማመን ይከብድ ነበር ነገር ግን ይህን ታሪክ የሚናገሩት ኩዌይታዊ ሼኸ ዶ/ር አብዱራህማን አስ-ሰሚጥ ናቸውና ለማመን እንገደዳለን አላህ ይማራቸውና በአፍሪካ አህጉር ከ11ሚሊዮን በላይ ሠዎችን ያሰለሙ ሸይኽ ናቸው ታሪኩ እንዲ…
►►►►►►►►►►►►►►►►►►►►►►► 🌟 ቢሻራህ ኦንላይን የሴቶች መድረሳ በሴት ኡስታዛ 🌟 ያለ ምንም ፍርሀት እና ጭንቀት በጥሩ ተጅዊድ ቁርአንን መማር ለሚፈልጉ እህቶች በሙሉ ጥሩ እድል ተዘጋጅቶሎታል !! ● የምንሰጣቸው ትምህርቶች ፦ ➪ ቃኢዳ በተጅዊድ ➪ ቁርአን ነዘር ➪ ሂፍዝ ከሙራጀአ ጋር ➪ መሰረታዊ የዲን ትምህርቶች 📍ለሴቶች በሙሉ ምቾት፣ ነፃነትና ግላዊነት ያለው የትምህርት እድል !! ⏰ ሰአታችን…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。