በእውነት ባልና ጠባቂ የሚሆን ባል... ‛ሴት ልጅህ ልታገባ ስትል፥ አንድ ሰው ምን ያህል ገንዘብ እንዳለው አትመልከት። ስለ ዜግነቱ[ብሔሩ] ወይም ስለ ቤተሰቡ ማኅበራዊ ደረጃ አትጨነቅ። እነዚህ ነገሮች ሁሉ ትርፍ ነገሮች ናቸውና። ይልቁኑ ሴት ልጅህ ደስተኛ እንድትሆን ከፈልክ፥ በቦታው ፈሪሐ እግዚአብሔርን፣ አምላክን ማክበርን፣ ገርነትንና ጥበብን ፈልግ።’ [ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ] https://t.…
Orthodox Apologetic Theology
频道ኦርቶዶክሳዊ የአባቶች ትምህርት[patrology(ዜና አበው) & patristic] ሚተላለፍበት ኦርቶዶክሳዊ ገጽ ! ☆ Christ Jesus [is] our Lord, and God, and Savior, and King ☆
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 38.5
- 平均评论
- 12.9
- 平均转发
- 6.3
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
'ክርስቶስን ሳታውቅ አለምን ብታውቅ ምን ይጠቅምሃል?' [ብጹዕ አውግስጢኖስ] ወዳጄ፦ የዓለምን ሐብት ሁሉ ብትቆጣጠር፣ የሰውን አእምሮ የሚያደንቅ ታላቅ ዕውቀት ቢኖርህ፣ ስምህ በየቦታው ቢጠራና የዚህች ዓለም ክብር ሁሉ እጅህ ላይ ቢወድቅ... ነገር ግን ክርስቶስ ኢየሱስን ካላወቅህ ባዶ ነህ። የክርስትና ማዕከል ክርስቶስን ሳትይዝ ዓለምን በሙሉ እጅህ ብታስገባ ምን ዋጋ አለው? ዓለምን ሁሉ አትርፈህ ነፍስህን ከ…
አስቡት አካባቢው ለይ ፕሮቴስታንት መናፍቃን እና ሙስሊሞች ቢኖሩ ይህንን ከህይወት የራቁ ምስኪን ህጻናትና ምዕመን እንዴት እንደሚወስድብን😔 እግዚአብሔር ይድረስልን ብቻ !
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እስከዛሬዋ ጠዋት ድረስ 43,250 ብር ደርሰናል። ጥቂት ነው ሚቀረን። ከላይ በደብዳቤው የተጠቀሱት አድባራትና ገዳማት በ4ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በአብርሐ ወአጽብሐ ዘመነ መንግስት ጀምሮ የተሰሩና የታነጹ ቀደምት የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንን ታሪክ አሻራ ያለባቸው ጭምር ናቸው። እነዚህን ጥንታውያን ገዳማትና አድባራት ተቸግረው እንደ ማየት ምን ሚያሳዝን ነገር አለ? መቀደሻ አጥተው አ…
ቅድስት የሆነች ኦርቶዶክሳዊ ቤት! በኢየሱስ ተወደናልና እናቱ እናታችን፣ መላእክቱ ጠባቂያችን፣ ቅዱሳኑ ወዳጆቻችን ናቸው። እንዴት ያለ ሙሉ የሆነ ድንቅ ቤት ነው? ክርስቶስ ከቤተሰቡ ጋር ያለበት ድንቅ ቤት። ከዚህ ቤት ውጭ ስላሉት በእውነት አዘንንላቸው። ይህን ሕይወት ያላገኙ ተሞኙ ፥ ይህን የእውነት መንገድ የሳቱ ተሳሳቱ። https://t.me/orthodox_chrstianity
በቸሩ ጌታችን አጋዥነት 36,000 ብር ደርሰናል። እግዚአብሔር ይስጣችሁ በረከቱን ይሙላላችሁ አትጡ፣ አይጉደልባችሁ፣ ለበረከት ሁኑ በእውነት🙏 ዓለም ያልደረሰችበት የገጠር መንደራችን ዛሬ የሁላችንንም እጅ ትፈልጋለች። ነገሩ የቁሳቁስ ብቻ አይደለም፤ የነፍስና የዘላለም ህይወት ጉዳይ ነው። ህጻናቱ በጥምቀት የእግዚአብሔር ልጅነትን አግኝተው በሃይማኖት እንዲያድጉ፣ የአካባቢው ክርስቲያኖች የሕይወት እንጀራ የሆነውን…
አንተን ባየሁበት አለምን እንደምን አያለሁ የበላሁበትን በአመጽ እንዴት እሰብራለሁ ልውጣ ቀራንዮ ጎልጎታ በእግረ ህሊናዬ የከፈልክልኝን ላስተውል ይረዳኝ ዋጋዬ መሐሪዬ ኢየሱስ ላድምጥህ ሳልጓጓ ለሌላ🥰 https://t.me/orthodox_chrstianity
እባካችሁ በልማድ አትቁሙ ማህሌቱን። ነጩም ቀዩም አበባ ምሳሌነቱ ጌታ ኢየሱስ ነው። ጠቢቡ በመኃልይ ለይ "ውዴ ነጭና ቀይ ነው፥ ከእልፍ የተመረጠ ነው።" እንዳለ በትርጓሜውም ለይ "ወልድ ወንድሜ ነጭም ቀይም ነው" እንደተባለ ምሳሌነቱ ጌታ ኢየሱስ ነው። አባ ጽጌ ድንግልም በድርሰቱ እንዘ ተሐቅፍዮ ለይ "ነጭም ቀይም አበባ የተባለ ልጅሽን እያቀፍሽው በተአምርና በንጽሕና ቀን ወደ ቤተ መቅደስ በገባሽ ጊዜ ርግቤ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。