ድንበር ማበጀት ማለት ሌሎች ሰዎች አንተን እንዴት መያዝ እንዳለባቸው የምታስተምርበት ሕግ ነው። «ይህ ነገር አይመቸኝም»፣ «ይህ ነገር ያሳዝነኛል» ብለህ በጊዜው ሁሉንም ነገር መናገር ነው።ጊዜው ካለፈ በኃላ ወይም ምንም ድንበር ሳታበጅ ከረፈደ በኃላ ግን ማንንም ሰው መውቀስ የለብህም።ምክንያቱም መሬትህን አጥር ሳታበጅ ክፍት ያደረግከው አንተ ራስህ ነህና። 📕 ርዕስ፦ የሰው ልጅ የጥበብኝነት መንገድ ✍️ ደራሲ…
Bemnet Library
频道📚ማንኛውንም አይነት መጻሕፍት እዚህ ያገኛሉ።ከ2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን! Owner፦ @Bemni_Alex
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 264.7
- 平均评论
- 12.8
- 平均转发
- 78.7
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 3
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
በገዛ እጄ መስርቼ ካሳደግሁት አፕል ኩባንያ በቦርዱ ውሳኔ ተባረርኩ። ወደ ቤቴ ተመልሼ ሳሎኑ ወለል ላይ ብቻዬን ተቀመጥኩ። ቤቱ ሰላሳ ክፍሎች ያሉት ትልቅ ህንፃ ቢሆንም፣ በውስጡ ግን ምንም እቃ አልነበረውም፤ ልክ እንደ ባዶ ውስጤ ቀዝቅዞ ነበር። ትናንት ያጨበጨበልኝ ዓለም በአንድ ጀምበር ጀርባውን ሰጠኝ። ስኬት እና ዝና በቢዝነስ ዓለም ውስጥ ልክ እንደ ጭስ በቀላሉ የሚበኑ ከንቱ ነገሮች መሆናቸውን በዚያች ባ…
💀Ads Rent Your LinkedIn Account & Earn Daily! 💰 💵 Daily Payouts: ⏺100+ Connects ➜ $2.00 | 360 Birr ⏺300+ Connects ➜ $3.00 | 540 Birr ⏺500+ Connects ➜ $4.00 | 720 Birr ⏺ 1000+ Connects ➜ $4.50 | 810 Birr 📌 Requirements: ⏺ 3+ months old account ⏺ No active limit…
ስለ ሌላ ሰው አንተ ፊት የሚያማ ሰው፤ አንተ በሌለህበት ደግሞ ስለ አንተ ያማል! የሰው ልጅ ከአንተ ጋር መቀራረብ ሲፈልግ ወይም ሚስጥርህን ማውጣት ሲያሰኘው፤ የሌሎችን ሐሜት ይዞልህ ይመጣል።ከዛ በሌሎች ስህተትና ውድቀት አብረኸው ስትስቅ፣ ሳታስበው የራስህንም ድክመቶች አሳልፈህ ትሰጠዋለህ። አስታውስ፦ የሌላውን ሰው ቆሻሻ አንተ ደጅ የሚያራግፍ ሰው፤ የአንተንም ሚስጥር ውጭ መበተኑ አይቀሬ ነው። ስለዚህ ሐሜተ…
ለሰላሳ ቀናት ሙሉ ስትሰደብ፣ ስትዋረድና እንቅልፍ አጥተህ ደም ላብህን ስታፈስስ ውለህ፤ በወሩ መጨረሻ የደከምክባት ያቺ ትንሽ ገንዘብ እጅህ በገባች በሰዓታት ውስጥ ለኪራይ፣ ለዕዳ እና ለዕለት ጉርስ ተበትና ስታልቅ እጅህን ባዶውን ታገኘዋለህ። የደከምከው ኑሮህን ለማሻሻል ሳይሆን፣ በቀጣዩ ወር በሕይወት ለመቆየት የሚያስችል ፈቃድ ለመግዛት ብቻ እንደነበረ ስታስብ፤ በየቀኑ የምትሮጠው ይህ አድካሚ ሩጫ እንዲያበቃ…
ተስፋ የቆረጥክ በሚመስልህና ዓለም በሙሉ በላየህ ላይ በጨለመችበት ቅጽበት፣ ወደ ኋላ ዞር ብለህ ያሳለፍካቸውን ቀናት አስታውሳቸው። «ከእንግዲህ አልችልም፤ አለቀልኝ» ያልካቸውን ስንት ጨለማ ሌሊቶች፣ ስንት የረሃብና የብቸኝነት ቀናትን አልፈህ ዛሬ እዚህ ቆመሃል? ያ ሁሉ ስቃይ አንተን ሊጥልህ አልቻለም፤ ይሄ ማለት ዛሬም ድረስ በህይወት አለህ፣ ዛሬም ድረስ ልብህ ይመታል። ያንን ሁሉ አውሎ ንፋስ ተሻግረህ የመጣ…
ወላጆችህ ለአንተ ሲሉ ያጡትን እንቅልፍ፣ የደከሙትን ድካም እና ያሳለፉትን ስቃይ እያሰብክ፤ ዛሬ ግን አንተ በገዛ አልጋህ ላይ ተኝተህ የትም ያልደረስክና ህይወትህን ያላቆምክ ሰው ሆነህ ስታገኘው የሚሰማህ የጥፋተኝነት ስሜት ያንቅሃል። የእነሱን መስዋዕትነት የሚመልስ ውጤት አለማምጣትህ፣ የነሱን ተስፋ ይዘህ መሬት ላይ መቅረትህ በልብህ ውስጥ እንደ እሳት ሲነድድ ሌሊቱን ሙሉ በአይንህ እንቅልፍ ሳይዞር ያድራል።…
ለማንም ሰው የውስጥህን ሰቃይ በቃላት አውጥተህ ማስረዳት አትፈልግም፤ ነገር ግን በልብህ ውስጥ አንድ ሰው ዓይንህን አይቶ፣ፈገግታህን በደምብ ተመልክቶ «ምን ያህል እንደደከመህ አይቻለሁ፤ ከእኔ መደበቅ አያስፈልግህም» ብሎ እንዲረዳህ በብርቱ ትመኛለህ። ይህ ግን ፈጽሞ እንደማይሆን ስታውቅ፣ ህመምህን በደረትህ ቆልፈህ ብቻህን ታግለህ ለመሻገር ራስህን በዝምታ ታዘጋጃለህ። 📚 @Bemnet_Library
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。