🚨📖👑 ለመጀመሪያ ጊዜ ለንባብ የበቃው «አክሊለ ድንግል» አሁን በAmazon ላይ ይገኛል! 🌹💎 12 የከበሩ ድንጋዮች፣ 6 የሰማይ አካላትና 6 ውብ አበቦች ለድንግል ማርያም የምስጋና አክሊል እንዴት ሆኑ? ✨ 24 አስደናቂ ምሥጢራትን የያዘውን ይህን ልዩ መንፈሳዊ መጽሐፍ አሁኑኑ ያግኙ! 🛒📦 በAmazon ለመግዛት ይጫኑ፦ https://a.co/d/0dzFVCCu 📖 «አክሊለ ድንግል» ✍️ በቅዱስ ደቅስዮስ 📚 በመጋ…
መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese
频道ትክክለኛው ቻናሌ ይሄ ብቻ ነው። በዚ ብቻ ትምህርተ ሃይማኖትንና የኢትዮጵያ ምስጢራትን ሳይንሳዊ ጉዳዮችን በጥልቀት እንዳስሳለን። ሌሎቹ ቻናሎች የእኔ አይደሉም
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 90.5
- 平均评论
- 7.8
- 平均转发
- 5.2
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
(无文本内容)
📖👑 አክሊለ ድንግል 🌹 በቅዱስ ደቅስዮስ 📚✍️ የመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 31ኛ መጽሐፍ ታተመ። 👑🌹 «አክሊለ ድንግል» እመቤታችን መንበርና ልብስ በሰጠችው በቅዱስ ደቅስዮስ የተደረሰ፣ የእመቤታችንን የድንግል ማርያምን ቅድስና፣ ንጽሕና፣ ትሕትና፣ ፍቅርና መንፈሳዊ ክብር በረቂቅ ምሳሌዎች የሚያወድስ መንፈሳዊ ድርሰት ነው። 📖🕊️ ይኽ መጽሐፍ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ተዘጋጅቶ ለአማርኛ አንባቢያ…
(无文本内容)
📖👑 "አክሊል ድንግል በቅዱስ ደቅስዮስ" ✍️ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ የተዘጋጀ ገጽ 166 🌹 አንቺ በእምነትና በትዕግሥት ከአባቶች ይልቅ የከበርሽ ነሽ፤ በዕውቀትና በማስተዋል (በትንቢት እይታ) ከነቢያት ይልቅ የላቅሽ ነሽ፤ በቅድስና ፍጹምነትም ከሐዋርያት ኹሉ በላይ ከፍ ከፍ ያልሽ ነሽ። 🕊️ ስለ ክርስቶስ መከራን በመቀበልና በመታገስ ከሰማዕታት ኹሉ በላይ የላቅሽ ነሽ፤ በበጎ ምግባርም ሥራ ቅዱሳን…
https://vt.tiktok.com/ZSg2TbkNH/
(无文本内容)
📖👑 በዚኽ ሳምንት ለአንባብያን ከሚቀርበው ከአክሊለ ድንግል የቅዱስ ደቅስዮስ መጽሐፍ የወሰደ ገጽ 222 የተወሰደ: 🌹💐 በዕንባና በትካዜ ውስጥ ኾነው ለሚጮኹት ሐዘንተኞች ኹሉ ፍጹም መጽናኛቸው ነሽ፥ እናትነትሽ እያንዳንዱን በጭንቀት የሚፈሰውን የልመና ዋይታ በደግነት ይስማው፡፡ 🌸🕊️ እናትነትሽ ፍጹም ጣፋጭ በኾኑ ሰማያዊ መዐዛዎች (ሽቱዎች) የተሞላ ነው፥ እነዚያም (መዐዛዎች) በጥልቅ ለሚናፍቁትና ለሚሹት የስ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。