Tech+Ethiopia

频道
@techpluset · 技术与应用 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek

暂无评级
最近同步 15 天前
收录于 2026-10-13
订阅数 3.1万 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 — 近 24h —
互动率(ERR) — 7 天发帖 —
广告投放评级 — Ads Index —

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
—
平均评论
—
平均转发
—
广告帖子(30 天)
—
广告占比
—
被提及(30 天)
—

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

​⚡ የስልክ ቻርጀር ገመድ ቶሎ እንዳይበጠስ የሚረዳ ቀላል ብልሃት ​የአብዛኛው ሰው ቻርጀር የሚበላሸው ጫፉ አካባቢ በመታጠፍ እና ሽቦው በመላጥ ነው። ​የችግሩ መነሻ፦ ስልኩ ቻርጅ እያደረገ ገመዱን አጥፎ መጠቀም ወይም ገመዱን ሲነቅሉ ከጭንቅላቱ ይልቅ ከሽቦው ጎትቶ ማውጣት ነው። ​ቀላል መከላከያ፦ ያገለገለ እስክሪብቶ ውስጥ የሚገኘውን ትንሽ ጸደይ (Spring) አውጥተው በቻርጀሩ ጫፍ ሽቦ ላይ ይጠምጥሙት። ​…

2026-10-14 02:55 👁 735 👍 0 💬 2 ↗ 2

​🌐 የድረ-ገጾች ይለፍ ቃል (Password) በኮምፒውተር ላይ ሲረሳ በቀላሉ ማግኛ ዘዴ ​ቀደም ሲል ክሮም (Chrome) ላይ ያስገቧቸውን ነገር ግን የረሷቸውን የፌስቡክ ወይም የኢሜይል የይለፍ ቃላት ለማየት፦ ​የሚገኝበት ቦታ፦ ጎግል ክሮም ከፍተው ከላይ ያሉትን ሶስት ነጥቦች ይጫኑ፤ ከዚያም Settings > Autofill and passwords > Password Manager ውስጥ ይግቡ። ​ማየት፦ የረሱትን…

2026-10-14 02:25 👁 814 👍 0 💬 1 ↗ 0

​🔐 ስልክዎን ለህፃናት ሲሰጡ አላስፈላጊ ነገሮች እንዳይነኩ የማገጃ ዘዴ (Guided Access / Guest Mode) ​ህፃናት ዩቲዩብ ወይም ጨዋታ እንዲጫወቱ ስልክዎን ሲሰጡ ፋይል እንዳያጠፉ ወይም ወደ ሌላ ቦታ እንዳይገቡ ይህን ያድርጉ፦ ​Samsung ስልኮች ላይ፦ Settings > Modes and Routines ወይም Samsung Kids የሚለውን ያብሩ፤ የተወሰኑ ጨዋታዎችን ብቻ እንዲጫወቱ ይፈቅዳል። ​ሌ…

2026-10-14 01:45 👁 926 👍 0 💬 0 ↗ 2

🖼️ የፎቶዎችን የጀርባ ገጽታ (Background) ያለ ምንም አፕሊኬሽን የማጥፊያ ዘዴ ​የመታወቂያ ፎቶ ለመስራት ወይም ለግራፊክስ ስራ የፎቶን የጀርባ ክፍል ለማጥፋት ምንም አይነት አፕሊኬሽን መጫን አያስፈልግዎትም። ​ቀላሉ መንገድ፦ ስልክዎ ወይም ኮምፒውተርዎ ላይ ብራውዘር ከፍተው remove.bg የሚለውን ድረ-ገጽ ይክፈቱ። ​አሰራሩ፦ "Upload Image" የሚለውን ነክተው ፎቶዎን ሲያስገቡ ድረ-ገጹ በ A…

2026-10-14 01:14 👁 1,053 👍 4 💬 0 ↗ 3

በዚህ project ሁላችንም በደንብ ገንዘብ የምንሰራበት ነው ገና አዲስ ነው ታዋቂ የሆነው BSCN አብሮት ነው የሚሰራው አዲስ ነው ጀምሩት ያልገባቹ ነገር ካለ ጠይቁኝ አሳያቹሀለው

2026-10-13 14:31 👁 1,681 👍 5 💬 19 ↗ 0

(无文本内容)

2026-10-13 13:45 👁 1,779 👍 0 💬 0 ↗ 2

#Sirius ይሄንን አፕ ትላልቅ ኢንፍሌንሰሮች ሳይቀሩ እያስተዋወቁት ይገኛሉ። ስለዚ እናንተም ብትሰሩ መልካም ነው ብየ በማሰብ ፖሰትኩላችሁ። አሰራሩ 1. መጀመሪያ አፑ አወርዱት 👉 Download 2. open በሉት እና generate id ይላችኋል ኮፒ አርጋችሁ አስቀምጡ። 3. በኢሜላችሁ ወይም google account ክፈቱት 4. በመቀጠል ከላይ በቀይ ምልክት ባደረክላችሁ መሰረት በመግባት bind referra…

2026-10-13 13:45 👁 1,724 👍 4 💬 7 ↗ 2

📢 Looking for more customers? Pick a Telegram channel and put your ad in front of its readers. 💡 Run your own channel? Turn on ad selling in Deal Card settings to join the ad channel list. 🔗 Earn 50% affiliate fee

2026-10-13 13:19 👁 1,524 👍 0 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。