⚡ የስልክ ቻርጀር ገመድ ቶሎ እንዳይበጠስ የሚረዳ ቀላል ብልሃት የአብዛኛው ሰው ቻርጀር የሚበላሸው ጫፉ አካባቢ በመታጠፍ እና ሽቦው በመላጥ ነው። የችግሩ መነሻ፦ ስልኩ ቻርጅ እያደረገ ገመዱን አጥፎ መጠቀም ወይም ገመዱን ሲነቅሉ ከጭንቅላቱ ይልቅ ከሽቦው ጎትቶ ማውጣት ነው። ቀላል መከላከያ፦ ያገለገለ እስክሪብቶ ውስጥ የሚገኘውን ትንሽ ጸደይ (Spring) አውጥተው በቻርጀሩ ጫፍ ሽቦ ላይ ይጠምጥሙት። …
Tech+Ethiopia
频道⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- —
- 平均评论
- —
- 平均转发
- —
- 广告帖子(30 天)
- —
- 广告占比
- —
- 被提及(30 天)
- —
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
🌐 የድረ-ገጾች ይለፍ ቃል (Password) በኮምፒውተር ላይ ሲረሳ በቀላሉ ማግኛ ዘዴ ቀደም ሲል ክሮም (Chrome) ላይ ያስገቧቸውን ነገር ግን የረሷቸውን የፌስቡክ ወይም የኢሜይል የይለፍ ቃላት ለማየት፦ የሚገኝበት ቦታ፦ ጎግል ክሮም ከፍተው ከላይ ያሉትን ሶስት ነጥቦች ይጫኑ፤ ከዚያም Settings > Autofill and passwords > Password Manager ውስጥ ይግቡ። ማየት፦ የረሱትን…
🔐 ስልክዎን ለህፃናት ሲሰጡ አላስፈላጊ ነገሮች እንዳይነኩ የማገጃ ዘዴ (Guided Access / Guest Mode) ህፃናት ዩቲዩብ ወይም ጨዋታ እንዲጫወቱ ስልክዎን ሲሰጡ ፋይል እንዳያጠፉ ወይም ወደ ሌላ ቦታ እንዳይገቡ ይህን ያድርጉ፦ Samsung ስልኮች ላይ፦ Settings > Modes and Routines ወይም Samsung Kids የሚለውን ያብሩ፤ የተወሰኑ ጨዋታዎችን ብቻ እንዲጫወቱ ይፈቅዳል። ሌ…
🖼️ የፎቶዎችን የጀርባ ገጽታ (Background) ያለ ምንም አፕሊኬሽን የማጥፊያ ዘዴ የመታወቂያ ፎቶ ለመስራት ወይም ለግራፊክስ ስራ የፎቶን የጀርባ ክፍል ለማጥፋት ምንም አይነት አፕሊኬሽን መጫን አያስፈልግዎትም። ቀላሉ መንገድ፦ ስልክዎ ወይም ኮምፒውተርዎ ላይ ብራውዘር ከፍተው remove.bg የሚለውን ድረ-ገጽ ይክፈቱ። አሰራሩ፦ "Upload Image" የሚለውን ነክተው ፎቶዎን ሲያስገቡ ድረ-ገጹ በ A…
በዚህ project ሁላችንም በደንብ ገንዘብ የምንሰራበት ነው ገና አዲስ ነው ታዋቂ የሆነው BSCN አብሮት ነው የሚሰራው አዲስ ነው ጀምሩት ያልገባቹ ነገር ካለ ጠይቁኝ አሳያቹሀለው
(无文本内容)
#Sirius ይሄንን አፕ ትላልቅ ኢንፍሌንሰሮች ሳይቀሩ እያስተዋወቁት ይገኛሉ። ስለዚ እናንተም ብትሰሩ መልካም ነው ብየ በማሰብ ፖሰትኩላችሁ። አሰራሩ 1. መጀመሪያ አፑ አወርዱት 👉 Download 2. open በሉት እና generate id ይላችኋል ኮፒ አርጋችሁ አስቀምጡ። 3. በኢሜላችሁ ወይም google account ክፈቱት 4. በመቀጠል ከላይ በቀይ ምልክት ባደረክላችሁ መሰረት በመግባት bind referra…
📢 Looking for more customers? Pick a Telegram channel and put your ad in front of its readers. 💡 Run your own channel? Turn on ad selling in Deal Card settings to join the ad channel list. 🔗 Earn 50% affiliate fee
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。