🌅 የነብያት ፋና ኢስላሚክ ሴንተር 🌅 🌅 The Prophets’ Light Islamic Center 🌅 🌅 مركز نور الأنبياء الإسلامي 🌅

频道
@teaching_of_all_prophets · 宗教与灵性 · — · —

💫 እንኳን ወደ መርከዛችን በደህና መጣችሁ 🌿 1️⃣ በተለያዩ መሻይሆችና ኡስታዞች ተቀርተው የተጠናቀቁ ዱሩሶች በመሻይኾች ስም የተቀመጠ 📎 👉 https://t.me/teaching_of_all_prophets/71024 2⃣ በመሻይሆችና ኡስታዞች ተቀርተው የተጠናቀቁ ዱሩሶች በደረጃ የተቀመጠ 📎 👉 https://t.me/teaching_of_all_prophets/99565 📩 @Mmuhhammedd

广告 B
最近同步 9 天前
收录于 2026-10-13
订阅数 4万 7 日 -196 · 30 日 —
30 天平均曝光 6,116 近 24h 0
互动率(ERR) 0.0% 7 天发帖 0
广告投放评级 B Ads Index 55

订阅数趋势

10-14 08:15 → 10-21 18:07 · 区间变化 -196

最低 4万 最高 4万 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
32.3
平均评论
0
平均转发
18.9
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

​ከሰሞኑ ሰፊ ማስታወቂያ ሲሰራለት የነበረውና ይዘቱ ግን ከማስታወቂያው ጩኸት ጋር ፈጽሞ የማይመጣጠነው "እፎይ" በተባለ ግለሰብ ስም ለወጣው መጽሐፍ፣ የመጀመሪያ ክፍል ምላሻችንን እነሆ በፒዲኤፍ ተለቋል። ምላሽ የተሰጠባቸው የመጽሀፉ ክፍሎች ስካን ተደርገው ለማመሳከርያነት አብረው ተካተዋል። ​በዚህ የመጀመሪያ ክፍል ምላሻችን፤ መጽሐፉ በምዕራፍ አንድ ላይ ካነሳቸው ጉዳዮች ውስጥ ከአንድ ርዕስ በስተቀር፣ እያንዳ…

2026-10-14 02:23 👁 3,580 👍 37 💬 0 ↗ 18

ድንቅ ታሪክ🖲 (የሰዒድ ኢብኑል ሙሰይብ እና የደሃው ደረሳ አስደናቂ ጋብቻ!) ✍ሰዒድ ኢብኑል ሙሰይብ (ረሒመሁ-ል'ሏህ) «ሰይዱ-ት'ታቢዒይን» (የታቢዒዮች መሪ) እና ከመዲናህ ሰባቱ ታላላቅ የፈቅህ ሊቃውንቶች አንዱ ነበሩ። አንዲት እጅግ ውብ፣ የቁርኣንና የሐዲሥ አዋቂ የሆነች ብልህ ሴት ልጅ ነበረቻቸው። 🖲 በወቅቱ የሙስሊሞች ኸሊፋ የነበረው ዐብዱ-ል-መሊክ ኢብኑ መርዋን ለራሱ ልጅ (ለቀጣዩ ኸሊፋ አል-ወሊድ)…

2026-10-03 14:03 👁 7,168 👍 20 💬 0 ↗ 51

💫አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ 💫 በደንብ ሼር ይደረግ አህባቢ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ከስር የታላላቅ መሻይሆች እና ኡስታዞች ሙሉ ደርስ pdf ተገጥሞለት በአንድ ማዕድ ቀርቧል በቻላችሁት አቅም ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ በግልም በግሩፕም በቻናልም በሁሉም መገናኛ ብዙሃን ሼር በማድረግ እናሰራጨው ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ባረከሏሁ ፊኩም 👇 ✅ከ0⃣1⃣ እስከ 9⃣0⃣ ከስር ባለው ሊንክ ይገኛል:: 👇 🖲https://t.…

2026-09-29 13:28 👁 7,467 👍 8 💬 0 ↗ 6

ባል ሆይ! ሁሌም ቢሆን ሚስትህን አሁን ያለችበት ሁኔታን ሳይሆን፡ ያኔ በፍቅሯ ተሸንፈህ ለጋብቻ የጠየቅካት ጊዜ የነበራትን አቋምና ሁኔታ አስታውስ! ዛሬ ሰውነቷ ቢጎሳቆልና ቢቆሽሽ፡ ላንተ ለልጆቿና ለቤቷ ብላ የከፈለችው መሰዋዕትነት መሆኑን እወቅ! እንደውም ባለቤቴ እንዲህ የተጎሳቆለችው፡ ያ መልኳ የጠፋው በአግባቡ ስላልተንከባከብኳት ነው ብለህ እራስህን ውቀስ እንጂ፡ እሷን ማሩ እንደተላሰበት ጣሳ ወርውረህ፡…

2026-09-28 22:09 👁 5,928 👍 28 💬 0 ↗ 11

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ እና የተከበራችሁ ወንድም እህቶች በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ "መኮይ" ከተማ ላይ በቅርቡ የተጀመረዉ "መርከዝ ኢማሙ አህመድ የቁርአን ሂፍዝ እና የትምህርት ማዕከል " በመርከዙ ዉስጥ የመጀመሪያ ዙር የሂፍዝ ትምህርት ስለጀመረ እናም መስፈርቱን የሚያሟላ ዑስታዝ መቅጠር ይፈልጋል ። መስፈርት 1, ቁርአንን በጥራት (በተጂዊዲ) በደንብ የቀራ። 2, ከመረከዝ ቁርዓ…

2026-09-28 17:37 👁 5,302 👍 6 💬 0 ↗ 3

ያፈቀራችሁትን ለመርሳት ለተጎዳችሁ....ይህችን ዱዓ ብላችሁ ብትተኙስ? ❝ያ አላህ! ልቦችን እንደሻህ የምትገለባብጥ ጌታዬ ሆይ… እኔ ደካማ ባሪያህ ነኝ፤ አቅሜ ተሟጧል፣ ልቤም ሰላሙን ባጣ ፍቅር ደክሟል። ጌታዬ ሆይ! ልቤ ያለው በእጅህ ነውና፤ ከአንተ ያራቀኝን፣ ለዲኔም ሆነ ለዱንያዬ የማይበጀኝን ሰው ከልቤ ውስጥ ፈጽመህ አውጣልኝ። የተሳሰረውን የልቤን ቋጠሮ ፈትተህ፣ መርሳትንና መረጋጋትን በራሕመትህ ለግሰኝ።…

2026-09-27 15:13 👁 6,125 👍 19 💬 0 ↗ 38

በትግራይ፣ በአፋር፣ በአማራና በሌሎችም አካባቢዎች የምትኖሩ እህትና ወንድሞቻችን፤ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ በመልካም ጥበቃው ስር ያውላችሁ።

2026-09-24 15:04 👁 7,242 👍 108 💬 0 ↗ 5

ሙሉ 30 ጁዝዕ የቁርአን ተፍሲር ማብራሪያ በአማርኛ ተቀርቶ የተጠናቀቀ 📡 1፡ተፍሲሩ ሸይኽ ያሲን ሙሳ 2፡ተፍሲሩ ሸይኽ አሊ አሚን 3፡ተፍሲሩ ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ያሲን 4፡ተፍሲሩ ኡስታዝ አቡ ያሲር አብዱል መናን 5፡ቁርአን ተፍሲር በንባብ 5 የተፍሲር ኪታቦች ሙሉ ድምፅ 6፡ተፍሲሩ ሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጦፋ 7፡ተፍሲሩ ሸይኽ ሙሀመድ ዘይን ዘህረዲን 8፡ተፍሲሩ ሸይኽ አወል አህመድ 9፡ተፍሲሩ ሸይኽ ኢብራሂም…

2026-09-21 02:55 👁 9,557 👍 10 💬 0 ↗ 62

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。