💒 ጥያቄ ========= ክብር ይግባውና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስንት ልደት አለው❓️
ተግሳጽ
频道🕊️ የነፍስ እረፍት በቃለ እግዚአብሔር! 🕊️ የህይወት መንገድን በጥበብ መጓዝ ይሻሉ? ወርቃማ ተግሳጾች የሚለቀቁበት፣ ልብን የሚያርሱ ትምህርቶች የሚቀርቡበት ልዩ ቻናል! ከእርስዎ የሚጠበቀው መማር ብቻ ነው! ጥር ፪፯ ፪1፫ 👇 አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇 🔗 @uraman4u13
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 5.9
- 平均评论
- 0.2
- 平均转发
- 4.5
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
https://vt.tiktok.com/ZSgA9sbGy/
ተወዳጆች ሆይ! ✨ በአንደበታችን እሳት ቢወጣ፣ በእጃችን ድንቅና ተአምር ቢደረግ፤ መጨረሻው ለግል ዝናና ጥቅም ከሆነ ዋጋ የለውም። ትልቁ ተአምር እኮ የማይታየውና የማይዳሰሰው አምላክ ስለ እኛ ብሎ ሰው ሆኖ በመካከላችን መመላለሱና የመስቀሉ ታላቅ ውለታ ነው! ዛሬ ብዙዎችን በየቦታው የሚያንከራተታቸው ክርስቶስን ሳይሆን ተአምርን ፍለጋ መሯሯጣቸው ነው። ነገር ግን በተአምር ብቻ የመጣ ሰው ነገ በሌላ በሚበልጥ…
ተወዳጆች ሆይ! ማስተዋል ምንድን ነው? ማስተዋል ማለት ከሚታየው ነገር ይልቅ ዘልቆ መመልከት፣ ከሚሰማው ነገር ይልቅ አልፎ መረዳትና አብጥሮ ማዳመጥ ነው! ማስተዋል በውስጡ የእውነት ብርሃን ስላለው አይዝልም፣ አይደክምም። በማስተዋል የምንኖር ከሆነ ብዙ ፈተናዎችና ውድቀቶች አይደገሙብንም። ዛሬ ያሰናከለንና የጣለን እንቅፋት ነገ ደግሞ ከፊታችን ተደቅኖ የሚጥለንና መከራዎቻችን የሚደጋገሙት ባለማስተዋላችን ነው!…
✝ ኦርቶዶክስ ኖት ? ለመሆኑ እስካሁን በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ ቻናል ተቀላቅለዋል ? ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ ። ➱ የብራና መፃህፍት በpdf ፣ ➱ የታላላቅ መምህራን ስብከቶች በቮይስ ፣ ➱ አስተማሪ ፅሁፎች ፣ ➱ መንፈሳዊ ግጥምና ልቦለዶች ፣ ➱ መንፈሳዊ ፊልሞች ፣ ➱ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ይቀርቡበታል። ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል ነው። ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥ █ 🇯 🇴 🇮 🇳…
https://vt.tiktok.com/ZSgA9sbGy/
ተወዳጆች ሆይ እግዚአብሔርን መውደድ ማለት... ❤️ እግዚአብሔርን መውደድ ማለት የሚጸድቅበትን ቀመር እየፈለጉ መኖር ሳይሆን፤ እግዚአብሔር የሚጠላውን ነገር ለእርሱ ሲሉ መተው ነው። ዛሬ የምንጸልየውና ወደ ቤተክርስቲያን የምንሄደው በእውነት አፍቅረነው ነው? ወይስ «ካልጸለይኩ መከራ ይመጣብኛል» ብለን በመፍራት ብቻ? እውነተኛ ፍቅር መገለጫው «እስኪ ለእግዚአብሔር ብዬ ይህችን አንዲት ነገር ልተው!» ብሎ በ…
https://vt.tiktok.com/ZSgkpYsdN/
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。