🌻🌼የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ 👇 👤ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 👤 ሊቀ መዘምራን . ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ 👤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 👤 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 👤 ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ 👤 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን 👤 ዘማሪ| በሱፍቃድ አንድአርጋቸው 👤 ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ታደሰ 👤 ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ 👤 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ 👤 ዘማሪ ዲያቆን ብርሃኑ በቀለ 👤ዘማሪት…
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 2.7
- 平均评论
- 0.1
- 平均转发
- 7.1
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
❤️“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ” 🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅 📜 የሀገራችን የኢትዮጵያ ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት እንሰጣለን። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ! 📜
ሞቼ ሰለማልቀር ሞቼ ስለማልቀር ትንሣኤ ስላለኝ በሰማይ ቤታችን ስለምንገናኝ ወዳጅ ዘመዶቼ አታልቅሱ በቃኝ/2/ አዝ አገኛለሁና ገና አዲሱን ኑሮ አምላክን አስቡት ይብቃችሁ እሮሮ/2/ ይልቅ ጸልዩላት ለነፍሴ እረፍት በቀኝ እንዲያቅማት የጻድቃን አባት/2/ አዝ ዓለም ኪራይ ቤት ናት ዘላቂ አይደለች ለሥጋ ነው እንጂ ለነፍስ አትመችም/2/ ግን በእርሷ ስንኖር ትዕዛዙን ከፈጸምን ለተዘጋጀው ቤት ወራሾች እኛው ነን/2…
ገብርኤል ስለው ሰምቶ ገብርኤል /2/ ስለው ሰምቶ መጣ ወደኔ ፈጥኖ ሰንሰለቴን በጠሰው የአንበሶቹን አፍ ዘግቶ አዝ ገብርኤል ስጋዬ ሳይረግፍ በአናብስቱ ጥፍር ›› ታድጎኛል ምልጃው የመልአኩ ክብር ›› በረሀብ ለነደዱ አናብስት ሲጥሉኝ ›› አንተ አለኸኝና ክንፎችህ ከለሉኝ አዝ ገብርኤል ከአፎቱ ሲመዘዝ የጠላቴ ሰይፍ ›› አጽንቶ ይዞኛል ፍሬዬ ሳይረግፍ ›› አደገድጋለሁ አለኝና ፍቅሩ ›› በእሳት ክንፍ ታጥሯል…
⁉️ጥያቄና መልስ 🌺🌺🌺🌺 ❤️፩. ኦርቶዶክስ ማለት ምን ማለት ነው⁉️❤️ ፪. ጌታ ለምን ድንግል ከሆነች ማርያም ተወለደ? (ለምን በድንግልና ተወለደ?)
✞✞ ክርስቲያናዊ አስተሳሰብ ✞✞ ክርስቲያናዊ አስተሳሰብ ከፈጣሪ ጋር እንዴት በመንፈሳዊ ሕብረት መኖር እንደምንችል ጥልቅ የሊቃውንት የአስተምሕሮ ፁሑፎች ሚቀርቡበት ቻናል 📗📜📚📗📜📚📗📚📜❗❗❗ @EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channe READE.....MORE
በአምሳሉ ለሠራኝ በአምሣሉ ለሠራኝ ለቅድስት ሥላሴ በዓርአያው ለሠራኝ ለቅድስት ሥላሴ እገዛለታለሁ በሥጋ በነፍሴ/2/ አዝ ከድንኳኔ ገብቶ በቸርነት ያየኝ ከሐገር ከወገን ከዘመድ የለየኝ ሥሙን ሊያሸክመኝ ሥሜን የቀየረው ዘሬን እንደ አሸዋ ያበዛው እርሱ ነው ቅድስት ሥላሴ አዝ ሥሙን እንድቀድስ ክብሩን እንድወርስ እፍ ብሎብኛል የሕይወት እስትንፋስ ከፍጥረቱ ሁሉ አልቆኛል ሠርቶ መንግስቱን እንድወርስ ሕያውነት ሠጥ…
ትናትና ካንተ ጋር ትላንትና ካንተ ጋር ዛሬ ደግሞ ከሌላ/1/ ሰልችቶኛል አባቴ ሆይ ሁሌ መሄድ ወደሁዋላ ሁሌ መጓዝ ወደሁዋላ/2/ ሰዶምን አልተውኩም ወደሁዋላ አየዋት ደግሜ ምንኛ ከንቱ ነኝ ሳልለወጥ ባለሁበት ቁሜ ይነዳል ከተማው ይቃጠላል በቁጣው እሳት እጄን ይዘህ አውጣኝ ዞአል ሳልደርስ ጌታዬ እንዳልሞት ጨው አልጫ ቢሆን በምን ይጣፍጣል አጣፍጠኝ በቃልህ ከደጅህ እንዳልወጣ አዝ ዴማስን ሆኛለሁ ተሰሎንቄ አስራ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。