ልጆቻችንን ዛሬ በፋብሪካ ከተቀነባበሩ በውስጣቸው ከፍተኛ ጨው፣ ስኳርና የስብ ይዘት ያላቸው ምግቦችና መጠጦች መከልከላችን፣ ለወደፊት ጤናማ ህይወታቸው የምናስቀምጠው ትልቅ መሰረት ነው። ለበለጠ መረጃ ወደ 952 በነፃ ይደውሉ! #unhealthydiet Website: moh.gov.et Facebook: Ministry ofበ Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.c…
Ministry of Health ET
频道This is the official Telegram Channel of the Ethiopian Ministry of Health.
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 16.7
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 5.0
- 广告帖子(30 天)
- 1
- 广告占比
- 1.5%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
የኢቦላ ቫይረስ በሽታ ወረርሽኝ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኦፍ ኮንጎ፣ ቀደም ሲል በኡጋንዳ እና በአሁኑ ወቅት በኬንያ መከሰቱን ተከትሎ፣ የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (EPHI)፣ ከክልል ጤና ቢሮዎች እና ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር በሽታው ወደ ሀገራችን እንዳይገባና ቢከሰትም በፍጥነት ለመቆጣጠር የሚያስችሉ የቅድመ ዝግጅነት ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል...More Website:…
አለም አቀፍ የአንስቴዥያ ቀን #worldAnesthesiaDay ጥቅምት 6፣ 2019 ዓ.ም Website: moh.gov.et Facebook: Ministry ofበ Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ew…
(无文本内容)
(无文本内容)
ፖላንድ የኢትዮጵያን የጤና ስርዓት ለማጠናከር በድንገተኛ ሕክምና አገልግሎት ዘርፍ የምታደርገዉን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች ________ ኢትዮጵያ ለድንገተኛ የጤና አደጋዎችና ለተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች የምትሰጠውን ምላሽ አቅም ለማሳደግ ከፖላንድ ጋር በትብብር መስራታቸውን እንደሚቀጥሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በኢትዮጵያ የፖላንድ አምባሳደር ኢሎና ኮርቸት ጋር ባደረጉት ውይይት ገልጸዋል። ፖላንድ…
(无文本内容)
የጤና ሚኒስትር ዴኤታ የነበሩት ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ አዲስ ለተሾሙት ዶ/ር ሙሉቀን አርጋው የሥራ ርክክብ አደረጉ ___________ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ በመሆን ለበርካታ ዓመታት ያገለገሉት እና በቅርቡ በተካሄደው የመንግሥት ምሥረታ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ ሆነው የተሾሙት ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ፣ የጤና ሚኒስትር ዴአታ ሆነዉ ለተሾሙት ዶ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。