"በደረቷ የምትሳብ ርግብ" ( ኤልያስ ሽታኹን ) ከማይሆን ተወዳጅታ ያቺ ወፍ ክንፎቿን ትታ ልክ እንደርሱ ትሆን ያዘች እግሯም ተጎመደ መሬት መሳብ እጣው እባብ የወደደ ። ሲድህ ትድሀለች ሲሳብ ትሳባለች "እሽሽ" ቢሉ አትበርም ክንፏን ረስታለች:: ለትናንቷ ግድ የላትም የለሚታዘብ ለሚያያት : እርሷ ለፍቅር ስትል በደረቷ የምታሳብ ርግብ ናት! ከጉድጓድ ጠልቃ ከጭቃ ተጨማልቃ ከወደደችው ጋ ትቦ ወድቃ አፈር አክብ…
የኤልያስ ሽታሁን ግጥሞች እና እይታዎች
频道ግጥም በድምጽ በጽሑፍ ምርጥ አንድ ገፅ በሰው የተነበቡ ግጥሞች የአሪፍ መጽሐፍ ጥቁምታ አጫጭር ታሪኮች የሀሳብ ንሸጣዎችን ከሁሉም እንቃርማለን፡፡ፈጠራዎችን እንደመምባቸዋለን፡፡የኤልያስንም የሌሎችንም ከያነያንን ስራ እንታደማለን፡፡ ስለሀሳብ እንሰማለን፡፡ እናሰላስላለን፡፡ ሰክረን ሳይሆን ሰክነን፡፡ሀሳብን እናስበዋለን፡፡ ዘላለም የሚቆየው ሀሳብ ነው፡፡
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 15.1
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
(ግጥም እግዜር ይስጠው) አልያስ ሽታኹን ልክ መሆን - ደክሞኝ ጤና መሆን - አሞኝ ጨርቄን መጣል ባፍር ለክብር ለስሜ : በጥበብ በውበት ቀስ ብዬ አበድኩ ዕድሜ ለግጥሜ ። አልፎ አልፎ ቀወስ ክብሬን ማፈራረስ መናድ ልምምዴን መቀየር መንገዴን ረስቼ Ego ግብሬን ሳልጠብቅ መስመሬን የህይወት ብቅሸት መስደብ ሲከጅለኝ : ( ወፈፍ ነው በቃ ) ግጥም እግዜር ይስጠው የማይታዘበኝ።
https://youtu.be/P3Q3JjW8QOE?si=BxmXK-lfiC7gfjB1
መንገዱ ነው እንጂ (ኤልያስ ሽታኹን)
Cbe :- አንድሺ - 1318 - ሰላሳ ሶስት -249 Tele birr :- 0923246010 በአንድ ሺ ብር ብቻ ይማሩ! የከፈሉበትን በዚሁ ቁጥር ቴሌግራም ከሙሉ ስም ጋር ይላኩልን።
(无文本内容)
ከብዙ ብዙ ነገር በኋላ ከአመታት በኋላም ስታገኙት በመሳቀቅ : " አወቅከኝ ግን ? " ተብሎ የማይጠየቅ ... የሚያውቃችሁ : የሚያውቅላችሁ! ✨ ኢየሱስ ክርስቶስ ! (ኤልያስ ሽታሁን)
ሰውን
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。