ከመጽሐፍት መንደር💠

频道
@manbabemulusewyaderegal · 书籍 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደአንተ ይመጣሉ። ማንብብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና 🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨 🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥 ለማንኛውም አስተያየት @Gesam12 & @zeeddr

广告 B+
最近同步 7 天前
收录于 2026-10-14
订阅数 4,849 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 705 近 24h 335
互动率(ERR) 6.9% 7 天发帖 10
广告投放评级 B+ Ads Index 66

订阅数趋势

10-16 00:33 → 10-22 20:49 · 区间变化 +3

最低 4,846 最高 4,849 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
7.0
平均评论
0.9
平均转发
1.5
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

"እቺ ልጅ በየሄደችበት መሳቅ ነው እንዴ ስራዋ!"አልኩ በውስጤ። ወድያው ሶስቱም. ተከታትለው ልጅቷን ወዳመጣቻት ባጃጅ ውስጥ ገቡ። የባጃጄን ሞተር አስነሳሁ። በጎን መስታወት( 'በስፖኪዬ')እያየኋቸው በቀስታ ወደፊት መሄድ ጀመርኩ። ባጃጇ ቀጥ ብላ በኔ አቅጣጫ መምጣት ስትጀምር ሄደን ሄደን መውጫው ላይ ከላይ ከሼል፣ አልያም ከታች ከሳፕያን መስመር የሚመጡ ባጃጆችን ለማሳለፍ ቆም ካልኩ ደርሰውብኝ መተያየታችን ነ…

2026-10-20 23:31 👁 336 👍 5 💬 0 ↗ 3

"እሺ ቻው•••እእእ እኔ አፈቅርሻለሁ!" "ቻው!" አለችና ስልኩን ጠረቀመችው። ጭውውውውው አለብኝ። የማይመች ሁኔታ!!! ምን ማለት ነው ቃሌ•••? ውሸት አልወድም ብለሽኝ ነበርኮ ቃልዬ? እየዋሸሽኝ መሆኑን ማመን አልቻልኩም።ቆይ ቆይ ልጁ አግቶሽ ነው እንዴ? እና ታግተሽ ነው እንደዚህ ወገቡ ላይ ጥምጥም ብለሽ የታቀፍሽው•••? ምን ማለት ነው የማይመች ሁኔታ •••? ትናንትና እኮ ነገ አይመቸኝም፣ አርብ ወይ ቅ…

2026-10-20 23:30 👁 275 👍 0 💬 0 ↗ 1

አዋ ! አሁን ደውላ አናግራኝ የለ እንዴ! በደቂቃዎች ልዩነት ድንገት ስራ ላይ እያለሁ በዚህ በኩል ሳልፍ አይቼሽ ነው ብላት በጭራሽ አታምነኝም። በዛ ላይ እሷ የምታውቀው ቀን ቀን ሳይሆን ማታ ማታ እንደምሰራ ነው። ቀን እሷን ለማግኘት ስል ከሷ ጋር ቀጠሮ ሲኖረኝ ብቻ እንደምወጣ እንጂ ስራዬን ወደ ቀን እንዳዞርኩት እስካሁን አልነገርኳትም። ስለዚህ ትናንት ነገ አይመቸኝም ስላለችኝ ሆን ብዬ እሷን ለመከታተል ግ…

2026-10-20 23:28 👁 170 👍 2 💬 0 ↗ 1

#ተማሪዋ ፡ ፡ #ክፍል_ስምንት ፡ ፡ #ድርሰት_በጥላሁን •"ዝም ብለህ ፊት ለፊትህን እያየህ ብትነዳ ምናለበት ኤፍሬም ?" አልኩት እራሴን ምን ማለት ? ምን ማድረግ? እንዳለብኝ ግራ ሲገባኝ ። በቀስታ እየነዳሁ ልከተላቸው አሰብኩና መንዳትም ተሳነኝ። ላስነሳ ስሞክር እንቢ አለኝ። የኔም ልብ የባጃጄም ሞተር እኩል ተረበሹ መሰለኝ ባጃጃም እምቢ አለች •••እኔም ለመንዳት •••ምኑን ቅድሚያ ነክቼ ምኑን ማስከተል…

2026-10-20 23:28 👁 225 👍 3 💬 0 ↗ 2

ሀሙስ በጥዋት ነው ስራ የጀመርኩት እስከ ሰባት ሰአት ስስራ ቆይቼ ምሳ ቃልዬ አጠገቤ ሳትኖር ብቻዬን ውጪ መብላት ስለደበረኝ እህቴ ጋር ገባሁ። ምሳ በልቼ ቡና ጠጥቼ ስወጣ ስምንት ሰአት ሆኗል ። ከሼል ወደ ገንደቆሬ ሰው ጭኜ ሄድኩ። እነሱን እንዳወረድኩ አንዲት ወጣት ሴት ሽንሌ ኬላው ጋር በ ኮንትራት እንድወስዳት ጠየቀችኝ። " ሁለት መቶ ብር ትከፍያለሽ •••?" ስላት ••• "አቦ ሙጫ ••••! መቶ ሀምሳ…

2026-10-19 11:52 👁 364 👍 10 💬 0 ↗ 1

ቅዳሜ ማታ ከኔ ብሩን ትቀበል እና እሁድ ጥዋት ወስዳ ትጥላለች። ትናንትና ፣ ቅዳሜ ማታ ግን አልሄድኩም ብሩንም አልሰጠኋትም። ትናንት ብቻ አይደለም ለተከታታይ አራት ሳምንታት የቁቡን ብር እየናድኩት ስለሚጎድል እህቴ ጋር ሳልሄድ ድምፄን አጥፍቼ ገባና ተኛለሁ። እሁድ ጥዋት ትመጣለች ። "ስላልሞላልኝ እኮ ነው ዝም ያልኩሽ እቴትዬ!" ስላት••• "ምነው ኤፍዬ •••? ሰሞኑን ስራ የለም•••? ነው ባጃጇ ረብሻህ…

2026-10-19 11:52 👁 297 👍 5 💬 0 ↗ 2

#ተማሪዋ! ፡ ፡ #ክፍል_ሰባት ፡ ፡ #ድርሰት_በጥላሁን ፡ ፡ ምክንያቱም ቃልዬ ጨቅጫቃ ወንድ አትወድም። እሷ ምንም ታድርግ እኔ ውስጥ ያለው ፍቅር ሀይሉን እየጨመረ ፣ አጠገቤ ስትኖር በፍቅር እያሰከረ፣ ሳትኖር በናፍቆት ልብና አንጀቴን እየቦረቦረ ••ፍቅር በዘፈን ይብስ እንደሁ እንጂ ላይቀንስ ላይወጣ ነገር••• ብክን ••• ብክንክን ፣ ብትን••• ብትንትን ያደርጋል ወይ መውደድ••••? ያደርጋል ወይ ፍቅር…

2026-10-19 11:52 👁 307 👍 4 💬 0 ↗ 1

​"በውስጣችን ያለውን አሮጌ አመለካከትና የሰለቸን አሰራር ሰብረን ካልወጣን በስተቀር አዲስ ዕድገት ማግኘት አንችልም። እያንዳንዱ አዲስ ቀን ማለት ያንን የውስጥ ሰንሰለት ሰብሮ ለመውጣት የሚሰጠን ውብ እድል ነው።" ​በሕይወታችን ውስጥ ትልቁ ስኬት የሚጀምረው ከውጭ ከሚመጣው ጫጫታ ራቅ ብሎ፣ የራሳችንን አዲስ መንገድ መምረጥ ሲቻል ነው። መልካም ቀን ይሁንልን🤗

2026-10-17 13:15 👁 461 👍 8 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。