✨𝕪𝕖 ግጥም 𝕛𝕚ረት✨

频道
@yegixemjiret · 动机与名言 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

ጦቢያ የ ግጥም ጅረት ከ ✨ጥበብ✨ማእድ....✍️ @Mepoemer 👶ተቀላቀሉን..✍️ https://t.me/yegixemjiret

暂无评级
最近同步 7 天前
收录于 2026-10-14
订阅数 3,865 7 日 +16 · 30 日 —
30 天平均曝光 991 近 24h 0
互动率(ERR) 0.0% 7 天发帖 0
广告投放评级 — Ads Index —

订阅数趋势

10-16 00:35 → 10-23 16:37 · 区间变化 +16

最低 3,849 最高 3,865 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
8
平均评论
0
平均转发
5
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

{{Sometimes: my bad days look like this}} #ሠው_እንደው ካንገት በላይ አንገት፥ ሊያልፈኝ አቀርቅሮ፣ ፊቱን ፈቶ ይቀርባል፥ በልቡ ቂም ቋጥሮ። እኔም ብሰናዳ. ስለ ኩነኔዬ፥ ለፃድቃን ልነግር፣ ሰማሁ አንድ ነገር.. መንነው እንደሄዱ፥ወደላዩ አገር። 'በኔ ሲበረታ.. እያደር ሰቆቃ፥ እያደር ጭካኔ፣ አዘቅዝቄ በኖርኩ፤ መትረየስ ነበረ፥የሚገባው ለኔ?' ብዬ እንደገና ለሳትና ነፋስ- ብሳል ለመ…

2026-09-27 06:12 👁 991 👍 8 💬 0 ↗ 5

ከሲኦል እሳት ከገነት ወተት ከአንዱ ሳለ ፣የ ም ጣ ል በ ት እድል ፈንታየን ፣ልኩን ስታውቀው ለምን ስጋየን... በምድር ገላ ፣ አንከራተትከው ? እድል ልትሰጠኝ ?! እ ን ዳ ት ወ ቀ ስ ? እድል ልትሰጠኝ እንዳትከሰስ ? ይ ል ቅ ስ ያበጀኸኝ ለት ፣ ነገየን ስታቅ ምናለ ጭቃውን ፣ ብታፈራርስ ወደ አለመኖር ፣ፈቅደህ ብመለስ ይሄ ነው ያልገባኝ ፈጣሪየ ሆይ !!! በልቤ ክፋት ፣ ንፅህ ሲሰቃይ በርጉም መዳፌ፣…

2026-09-15 23:43 👁 1,371 👍 19 💬 1 ↗ 7

(a stanza extracted from beer bottle) እኔ በሕይወቴ ፥ ጥቂት ነው ምኞቴ ከድፍና ከግፍ የጠዳ በረንዳ፥ እዛ ላይ መቆየት፣ ከሚደምን ዛፍ ላይ፥ ቅጠል ሲዘንብ ማየት፣ እኔ በሕንወቴ ጥንጥ ናት ምኞቴ፣ ለከርስ ጤፍ እንጀራ፥ ለነፍስ ባልንጀራ፣ ጅምላ የሚረከብ፥ ቃሌን እንዳ'ደራ ፣ ድክመቴን ስናዘዝ፥ ተግቶ ሚያዳምጠኝ ፣ በደሌን መዝኖ ፥ ቀኖናን ማይሰጠኝ፣ እንዲህ ነው የምመኝ። ሊሞላ የቃጣው፥…

2026-09-13 04:03 👁 1,286 👍 20 💬 0 ↗ 6

ያዲስ አመት ምኞት (በእውቄ) ' መጭው አዲስ ዓመት ... የሰላም ፣ የደስታ እንዲሆንላችሁ.... የሚመኝላችሁ...’ ምናምን .. ምናምን . ሌላ ቃል የለህም ፥ እኔን የሚያሳምን? ዐርባ ዘመን ሞላው..፤ መጭው አዲስ ዓመት ፥ ካምናው እየባሰ ምድር በጠቅላላው ... የፈንጅ ወረዳ ነው ፣ ሰርዶ የለበሰ፤ ትናንት ያልተገኘው ፥ ነገም አይገኝም እንዳያው እያወኩት ፥ ሰላም አልመኝም አልመኝም ተድላ ...... (እኔ…

2026-09-10 20:23 👁 1,361 👍 12 💬 0 ↗ 8

[This is my last poem of this year:ይሄን ዓመት ስገርበው እንዲህ ይነበባል(ስሜት ሰጥታችሁ አንብቡት)] --pain-thing-- የወጣውት ዳገት የወረድኩት ገደል የሰራሁትን ፅድቅ የፈፀምኩት በደል ያለቀስኩት እንባ የሳቅኩበት ደስታ ወፍራም ያልኳት ሕይወት እያየዋት ከስታ የረገጥኩት መንገድ እሾህ አሜኬላ ጀመርኩ ያልኩት ሁሉ መዳረሻ ኬላ የጨበጥኩት መዳፍ ልስልሱም ሸካራው ይነበብ ነበረ ተጥፎ…

2026-09-10 20:22 👁 1,221 👍 6 💬 0 ↗ 6

' ሰው ማለት "ሴጣን" ነው ብላ ነገረችኝ ከሰው እራቅ ብላ ፡ እኔን ልትመክር ' 'ልክ ነሽ"እላለሁ.... ምክኒያቱም አቃለሁ ፡ አትወድም ክርክር .... ግን በውስጤ እላለሁ!... ሴጣን ማለት ማለት!?!? ሴጣን ማለት #ጥቁር? ሴጣን ማለት #ጥፍራም ሴጣን ማለት #አውሬ? ሴጣን ማለት ማለት! ጅብም የሚመስል? እንደ ሰውም ያለ? ሲፈልግ መልክ አልባ!? ከ ቀለም ከፍ ያለ? ሲሻው በምዳር ላይ እንደባብ የሚሳብ!…

2026-09-08 23:32 👁 1,041 👍 27 💬 0 ↗ 10

እነደዚህ ይለኛል .... ' ዳሩ እድሜ ሲገፋ ወጣት ገፅህ አብሮ ይነጥፋል፤ በግዜ ታያለህ ሁሉም የሰው ገላ፣ ምርኩዝ ይደገፋል። አስተውለህ እኔን ስማኝ፣ ያሰብከውን እንድታገኝ ቢሳንህም ከፊት መምራት - ከጊዜ ጋር እኩል ተገኝ እነዲህም ይለኛል ዳሩ አዛውንት ስቶን.. ከራስህ ላይ ፣ ጠጉር ይሸሻል፤ ተፈጥሮም ትነግርሃለች.. ከፀጉርህ ፣ 'ራ ስ' እንደሚሻል። ታሪክህም በድሜ ሲደገፍ ተረት ይመስላል ሲሰሙት የመሰ…

2026-09-05 02:28 👁 1,283 👍 23 💬 0 ↗ 4

. #repost መስቀል ዘፀላጢ ፣ ከመጥሐፍ ጠቅሳ እመነኝ አለችኝ ፣ ጉድጓድ ለኔ ምሳ ተምራ ተክና ፣ ላሳር ለኩነኔ ደቁና ስተመጣ ፣ ቄስ ሆንኩባት እኔ 😶

2026-08-23 01:16 👁 1,873 👍 21 💬 1 ↗ 4

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。