✅ ዛሬ ከመግሪብ እስከ ዒሻ የጀዋሚዒል ከሊም ደርስ ይኖረናል ኢንሻአሏህ ቦታ : ጠሮ- ዑስማን ቢን ዐፋን መስጊድ አህለን ወሰህለን T.me/Ustaz_shemsudin_hamza
AL MADAD ( المدد )
频道Tiktok.com/@ustaz.shems youtube.com/@ustaz_shems instagram.com/ustaz_shams fb.me/USTAZSHEMSUDIN
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 30
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 3.6
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 1
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
🚫🚫 ከይቅርታ ጋር ዛሬ ጠሮ - ዑስማን ቢን ዓፋን መስጊድ ይሰጥ የነበረው ተፍሲር ደርስ የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን ::
✅ ዛሬ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ተፍሲር ደርስ ይኖረናል ኢንሻአሏህ ቦታ : ጠሮ- ዑስማን ቢን ዐፋን መስጊድ አህለን ወሰህለን T.me/Ustaz_shemsudin_hamza
✅ ዛሬ ከመግሪብ እስከ ዒሻ የጀዋሚዒል ከሊም ደርስ ይኖረናል ኢንሻአሏህ ቦታ : ጠሮ- ዑስማን ቢን ዐፋን መስጊድ አህለን ወሰህለን T.me/Ustaz_shemsudin_hamza
አልሐምዱሊላህ በሰይዳችንﷺ ከተማ የነበረኝን ምርጥ ቆይታ ጨርሼ ወደ ሐገር ተመልሻለው:: በአሏህ ፍቃድ በመስጊዳችን ዑስማን ቢን ዓፉን እንደተለመደው የተፍሲርና የሸማኢል ደርሶች ከዛሬ ጀምሮ እንደሚቀጥሉ እናሳውቃለን:: በሰይዳችን ﷺ በረካ ቀቡልን ካገኙ ባርያዎች አሏህ ያድርገን:: T.me/Ustaz_shemsudin_hamza
ስለ እሜት ዙበይዳ (የአባስያኑ ንጉስ ሀሩን አር,ረሺድ ባለቤት) ከተወሱ ኸበሮች ውስጥ : ከሞተች ቡኃላ ከሷሊሆቹ አንዱ በመናም አይተዋት .. በምን ሁኔታ እንዳለች ይጠይቋታል .. እሷም አሏህ ወንጀሏን እንደማራት ነገረቻቸው። ምክንያቱንም ስትናገር እንዲህ አለች : “ አንድ ቀን ተቀምጬ ሳለ አቀንቃኞቼ (ሴቶች) እየዘፈኑልኝ ነበር፤ እንደ ድንገት የአዛን ድምፅ ሲሰማ አዛኑ እስኪጠናቀቅ ድረስ ዝም እንዲሉ አዘዝ…
حديث " #ازهد_في_الدنيا_يحبك_الله .." #ሐዲስ@Ustaz_shemsudin_hamza
حديث " #ازهد_في_الدنيا_يحبك_الله .." #ሐዲስ@Ustaz_shemsudin_hamza
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。