ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

频道
@Aselfyah1 · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

ዐዋቂዎች አይደለንም አህሉል ቢድዓ ግን አይሸውደንም፡፡ ሰለፍያ የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን የነቢዩ ሡና በሀቅ የተካብሽው መጠለያ ቤቴ ከጥመት መሸሻ ብርሀነ-ንጋቴ ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ መንሀጀ-ሠለፍ ወሠጢያ እምነቴ!! https://t.me/Aselfyah1

广告 D+
最近同步 5 天前
收录于 2026-10-14
订阅数 1.6万 7 日 -130 · 30 日 —
30 天平均曝光 174 近 24h 100
互动率(ERR) 0.6% 7 天发帖 12
广告投放评级 D+ Ads Index 33

订阅数趋势

10-17 13:57 → 10-24 21:37 · 区间变化 -130

最低 1.6万 最高 1.6万 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
0.3
平均评论
0
平均转发
0.4
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
6

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ውብ እደጨረቃ ጨለማን አድማቂ ደግሞም እዴ ፀሃይ ውብ አፀባራቂ ናት እዴኮኮቦች ዙሪያዋን አስዋቢ ኒቃቢስቷ እህቴ ጀግና ናት ወረቢ ይደምቃል ዙሪያዋ እሷ ካለችበት ጅህልና ተበሩጅ ይሠወራል ድንገት ፀንቶ እደት ይቆያል እሷ ካለችበት ተምሳሌት ናት እሷ ወራሺ የሠለፎች ከሽርክ ከቢድዓ ራሷን ያራቀች ተውሂድን ተግባሪ በሡናም ያበበች ከቶፈቶ ወሬ ከዛዛታ ነገር ራሷን ያቀበች አወ ኒቃቢስቷ እህቴ ለኔ ተምሳሌት ነች በር…

2026-10-24 16:42 👁 22 👍 0 💬 0 ↗ 1

ትዳር የሌላት ሴት የራሷ ፖሊስ ራሷ ነች ድንበሯን የምታስጠብቀው ራሷ ነች¿ ስታገባ ፓሊሷ ባለ ነው አከተመ።

2026-10-23 19:35 👁 54 👍 2 💬 0 ↗ 1

✅ወንድ ማለት ሚስቱን በሒጃብ ሰትሮ በሀላል ከስብ የሚያስተዳድር ነው። ✅ሚስት ማለት ፊቷን ከተለያዩ የዱቄት አይነቶች ራሷን አርቃ በሒጃቧ ተሰትራ የባሏ ንግስት የሆነች ነች። 🔺 በውሀ ብቻ ታጥባ በሒጃቧ ተሰትራ ወርቅ የሆነች ሚስት ካለችህ እድለኛ ነህ ከአበባ በላይ ተንከባከባት

2026-10-23 02:48 👁 76 👍 0 💬 0 ↗ 1

ልዩ የሆኑ የኢፖክሲ የቤት ማስጌጫዎች! የቤትዎን ውበት በእነዚህ ማራኪ እቃዎች ያድሱ። ለምትወዱት ሰው ለየት ያለ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ ይህ ምርጥ አማራጭ ነው! 🎁 የትኛው ከለር የበለጠ ማረካችሁ? ለማዘዝ ▫️ ‎0966106329‎ ▫️ ‎ 0966106329‎

2026-10-22 20:12 👁 73 👍 0 💬 0 ↗ 0

➞▹▹በኪታብ ➷አንባቢ እና ➷በጣሊበል ኢልም ➷ላይ ያለን ልዩነት ➷ታውቃላቹሁን ➷አስተውል አንተስ ➷ከየትኛዎቹ ነህ◃◃◌ لنَرَى مَا الفَرقُ: قارِئ الكُتُب: هُوَ مَنْ يُطالِعُ فِي سُطُورَ الكُتُب. طَالِبُ العِلمِ: هُوَ منْ يُحَلِّلُ ويَحفظُ السّطُورَ ومَا بَينَ السُّطورِ. تأَمّلْ حالكَ! وأيُّهُما أنتَ؟ ht…

2026-10-22 16:37 👁 76 👍 1 💬 0 ↗ 0

ከመእምናን እናት አዒሸቱ ረድየሏሁ ዓንሃ ዘንድ አንድ ማየት የተሳነዉ ሰዉ ገባና ከዚያም ፊቷን ስትሸፈን"ይህ ስዉኮ ማየት አይችልም አሏት እንዲህ አለች እሱ ባያየኝ እኔ አየዋለሁ አይደል አለቻቸዉ።ይሄ የሚያመለክተዉ ወንድ አይኑን ልቅ ማድረግ እንደተከለከለዉ ሁሉ ሙስሊሟ እንስትም አይኗን ልቅ እንዳታደርግ ነዉ።አይን የሚያመጣዉ ጣጣ ብዙ ነዉ።ወንጀል የሚጀመረዉም ያላስፈላጊ ነገሮችን ከማየት የተነሳ ነዉ።እነዛ ኢ…

2026-10-21 22:03 👁 95 👍 0 💬 0 ↗ 1

እኛ ለምን ተፈጠረን ጌታችን ለምን ከሌለንበት አስገኘን? ﻭَﻣَﺎ ﺧَﻠَﻘْﺖُ اﻟْﺠِﻦَّ ﻭَاﻹِْﻧﺲَ ﺇِﻻَّ ﻟِﻴَﻌْﺒُﺪُﻭﻥ ِ "ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡አል ዛሪያት በአሏህ እምላለው የሰው ልጅ በሙሉ ይህን አንቀፅ በደንብ አድርጎ ቢየስተነትን(ቢያጤን) ኖሮ ብዙ ምክርን ይመከር(ይገሰፅ) ነበር።አንተ እኮ የተፈጠርከው አሏህን በብቸኝነት ለመገዛት(ለማምለክ እንጂ"…

2026-10-21 08:26 👁 96 👍 0 💬 0 ↗ 0

የቢድዓ ሀሰና(መልካም) አለው ለሚል አካል መልስ‼ 🎙በሸይኽ መሃመድ ሷሊህ ኢብኑ ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸው

2026-10-19 16:22 👁 112 👍 1 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。